Kiya Tube
Welcome to my channel
I love trying new things, being creative and challenge myself as the same time enjoying what I do. As a matter of fact my channel is a medium to reflect my abilities and talent with my subscribers. you can find lots of different kinds of videos like Ethiopian foods, cakes and so on. Please be a part of my family by subscribing to my channel. I also have a second channel called Kiya's Family. It is about my day to day life with my family.
Thank you
እንኳን ወደዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ።
ብዙ ነገሮችን በራሴ ማድረግና አዳዲስ ነገሮችን መሞከር በጣም ያስደስተኛል። በዚህ ቻናል የተለያዩ የኢትዮጲያ ምግቦችን፣ኬኮችንና ሌሎችም የተለያዩ ቪዲዮችን ስለማቀርብ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ በመሆን በጋራ እንማማር። በተጨማሪም ሁለተኛ ቻናል ያለኝ ሲሆን kiya's family ይባላል በሁለተኛ ቻናሌ ላይ በየቀኑ የማደርጋቸዉን እና ከቤተሰብ ጋር የማሳልፋቸዉን የተለያዩ ነገሮችን እናሳያለን።
አመሰግናለዉ።
How to make Luqaimat || easy donuts balls || ቀላል የሌጌማት አሰራር 👌
How to make bread🥖🥖 ልጆቻችሁ የሚወዱላችሁ ቆንጆ ዳቦ || ለቁርስ ለመክሰስ የሚሆን ቆንጆ የዳቦ አሰራር
How to make chili || Homemade beef chili recipe‼ምርጥ የቺሊ አሰራር😋አንዴ ሰርተን ለረጅም ጊዜ የሚቀመጥ👌ሞክሩት በጣም ትወዱታላችሁ
Healthy & delicious recipe || How to make a taco bowl || ለጤና ተስማሚ የሆነ ጣፋጭ ምሳ👌 ምርጥ የታኮ ቦል አሰራር
How to make the best yogurt bread || ምርጥ ዳቦ ያለ እርሾ በ 5 ደቂቃ ብቻ || ምርጥ የእርጎ ዳቦ አሰራር
Easy Cream puff recipe || how to make cream puff || ቀላል የቦክሰኛ ኬክ አሰራር👌ከነ ክሬሙ😋
How to make Macarons || የማካሮን አሰራር || ለልደት ለሰርግ ለተለያዩ ድግሶች ለኬክ ዲኮሬሽን
Meal prep for a week idea || ለሳምንት የሚሆን ቁርስ መክሰስ እና እራት
Ethiopian food || How to make anebabero || ልጆቼ የሚወዱት አነባበሮ || አዲሱ ምጣድ እንዴት ሆነ እንደገና ጋገርኩበት
How to make best Tej Ethiopian wine |ምርጥ የጠጅ አሰራር ከ200ሺ ባላይ ተመልካች ያገኘ ከንፁ ማር የተዘጋጀ ሁለት አይነት የጠጅ አሰራር
Ethiopian food injera || New injera Mitad Unboxing || አዲሱ ምጣድ ይኸው || ኑ ምጣድ እናሟሽ
Happy Ethiopian new year💚💛❤ እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻መልካም አዲስ አመት
One pan Roasted Chicken and potatoes 😋 ቆንጆ ምሳ እናዘጋጀ👌😋በብርቱካን እና በሎሚ የተቀመመ ምርጥ ምሳ
Easy soccer ball cake || ቀላል የእግር ኳስ የልደት ኬክ አሰራር🎂
The Best homemade bread and roasted potato || ዳቦ ከሱቅ መግዛት ቀረ || ምርጥ ዳቦ እና ጣፋጭ የድንች ጥብስ አሰራር👌
How to make flower basket cake ||Mother's day flower basket cake ||ምርጥ የአበባ ዘንቢል ኬክ አሰራር ||ለእናቶች ቀን🌺
Ethiopian food || How to make Asa Goulash || ምርጥ የአሳ ጉላሽ አሰራር || ለመጀመሪያ ጊዜ
Easy Birthday cake decoration || እጅግ በጣም ቀላል የሆነ የልደት የኬክ ዲኮሬሽን አሰራር || የልደት ኬክ በቤታችን በቀላሉ እናሳምር🎂
Ethiopian food || How to make Ghee ||Clarified Butter ||የበአል ዝግጅት || ቅመም እናዘጋጅ ቅቤ እናንጥር
How to make Vegan ranch and mayonnaise || ምርጥ የፆም የሰላጣ ማጣፈጫ || የፆም እራንች እና ማዮኒዝ አሰራር
Easy vegan cake recipe || no egg, milk or butter || ምርጥ የፆም ኬክ || ከእንቁላል ከወተት ከቅቤ ነፃ የሆነ 👌
How to make Roasted veggies pasta ||በጣም ሲደክመን ልናዘጋጀው የምንችለው || ምርጥ የፆም ተመራጭ ለጤና ተስማሚ🍝
How to make Vegetable pancake || ከአትክልት የተዘጋጀ የፆም ፓንኬክ
How to make Taquitos || Healthy Vegan recipe ቢደጋገም የማይሰለች እኔነኝ ያለ ምርጥ የፆም ምሳ / እራት👌
Healthy and delicious Vegan recipe || ምርጥ የፆም ተመራጭ ለጤና ተስማሚ👌
How to make Chipotle Chicken bowl || ለምሳም ሆነ ለእራት አንዴ አዘጋጅተን የምናስቀምጠው 👈👌 ምርጥ የሆነ የችፖትሌ ቦል አሰራር‼
How to make easy lunch || ቀላል እና ፈጣን ምሳ 😋
How to make healthy mixed nuts cookies & date snickers bar ||ስኳር ያልገባበት ጣፋጭ የሆኑ ሁለት አይነት ኩኪስ ለመክሰስ
Easy red lentil bread ‼ያለምንም ዱቄት የተዘጋጀ ልዩ ዳቦ‼ ጤናማ የሆነ ቀላል የምስር ዳቦ አሰራር👌
How to make Easy Chicken Noodle soup ||ምርጥ የሾርባ አሰራር‼‼ለጉንፋን, ለብርድ ተመራጭ የሆነ