zema + kine

This channel is created for those of us who love Protestant songs, Amharic songs, Amharic religious songs, prayer classical, old and new songs, instrumental music for prayer; in general spiritual and religious songs that uplift our spirit and feel our harts with joy, hope and happiness.
Thanks for whacking! GOD BLESS!
ይህ ቻናል የተከፈተው የፕሮቴስታንት መዝሙር ፣ አማርኛ መዝሙር ፣ የፀሎት ክላሲካል ፣ የድሮ መዝሙሮች ፣ በመሳሪያ የተቀነባበረ ሙዚቃ ለፀሎት የሚረዳ ፣ አዲስና ቆየት ያሉ መዝሙሮቸ ባጠቃላይ መንፈስን የሚያድሱና ልባችንን በደሰታ በተስፋ የሚሞሉ መንፈሳዊ መዝሙሮች ለምንወድ ነው። ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን ተባረኩ።