Fekadu Automotive

#My mission is simple: To help people, learn to drive and stay safe on the road. My name is Fekadu Abebe and I’m a Driving, Welding & Automotive collision repair Trainer. I am the Instructor. So if want to learn about driving , welding technology and automotive join this channel .

# የኔ አላማ ግልፅ ነው ። ሰውን መርዳት ; በማሽከርከር ስረአት ውስጥ በማንኛውም የእድሜ ክልል ውስጥ ላሉ አሽከርካሪዎች ሰላማዊ የማሽከርከር ስልትን እንዲከተሉ ማሳሰብ ነው ። ፍቃዱ አበበ እባላለሁ የማሽከርከር, የብየዳ እና የተሽከርካሪ አካል ጥገና አሰልጣኝ ነኝ ። መማር ማስተማር የኔ መለያ ነው ። የማውቀውን ነገር ለማሳወቅ ዝግጁ ነኝ ።