ዘዬ ውዳሴ-Zeye wdase

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ሃይማኖታዊ ስርዓትና ትውፊት የያዙ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን፣ በቤተክርስቲያኗ ውስጥ የሚገኙ ልዩ ልዩ ታሪካዊ መዛግብቶችን፣ ኦርቶዶክሳዊ መጻሕፍትን፣ የልብ ወለድ እና የኢ-ልን ወለድ ትረካዎችን… የሚያገኙበት ሰርጥ ነው፥ ይወዳጁት!