Minber TV
ሚንበር ቲቪ ሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ወደ ህዝብ ከሚያደርሳቸው ሥራዎቹ አንዱ ሲሆን አየር ላይ በዋለ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ቅቡልነትን በማትረፍ በዘርፉ ከሚጠቀሱ ጣቢያዎች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ የቴሌቪዥን ቻናል ነው፡፡ 
ራዕይ
ጥራት እና ጥበባዊ ፈጠራን መለያቸው ያደረጉ ሚዲያ ውጤቶችን አምርቶ ለህዝብ በማቅረብ በምስራቅ አፍሪካ ሁለንተናዊ ከፍታን የሚያመጣ የቴሌቪዥን ጣቢያ ሆኖ መገኘት!
ዓላማ
የመገናኛ ብዙኃን ውጤቶችን በመጠቀም የኢስላምን ብሎም የሃገራችን ውብ ገጽታ ለዓለም ማስተዋወቅ! 
– ጥራት ያለው አገልግሎት አሰጣጥን ለማዳበር በመስኩ የበቁ ሙያተኞችን ማፍራት! 
– የማህበረሰባችንን እሴቶችና መልካም ባህሎች ጠብቆ ለማቆየት በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች የጎላ ተሳትፎ ማድረግ! 
– የደንበኞቻችን ፍላጎት ያማከለ ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠትና ጤናማ የሥራ ግንኑነት በማስፈን ትርፋማ ሆኖ መገኘት! 
– ስለ እስልምና ለሌላው ማኅበረሰብ በጥበብ በማስተማር፤ ልዩነቶችን ባከበረ መልኩ ማቀራረብ!
ተልዕኮ
በፈጠራ የታገዘና በጥራቱ የላቀ አገልግሎት በመስጠት የደንበኞችን ፍላጎት ማርካት!
በአሁኑ ሰዓት የሚንበር ቲቪ ስርጭት በመላው ዓለም 
በኢትዮ-ሳት በፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 45000 
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል በመተላለፍ ላይ ይገኛል፡፡
                
 
        #25 በየዕለቱ ይመልሱ! የዑምራ ስጦታን ይፈሱ! 9282 MT 5
 
        ሕልም አይቼ ነው ወደ ዳዕዋ የተመለስኩት! | ሸይኽ አሕመድ አወሉ | ከሰፈር እስከ ሚንበር | ራሓ ጁምዓ Raha Jumea #MinberTV
 
        ሁሉም ሰው የራሱ ሱረቱል ከህፍ አለው | ሕያው ታሪኮች | ራሓ ጁምዓ Raha Jumea #Raha #MinberTV
 
        የዓለማችን አጭሩ ኹጥባ?! | ራሓ ጁምዓ | Raha Jumea #MinberTV
 
        የሸውቅ አብዮት! | ኸሚስ ምሽት ክፍል 240 Khemis Mishit Ep. 240 #Khemis #MinberTV
 
        ፍቅርን በዱላ... | የሸይኻችን ሰዓት | ኸሚስ ምሽት ክፍል 240 Khemis Mishit Ep. 240 #Khemis #MinberTV
 
        #24 በየዕለቱ ይመልሱ! የዑምራ ስጦታን ይፈሱ! 9282 MT 5
 
        ረሒቀል መኽቱም - ሲራ - የነብዩ ሙሐመድ የህይወት ታሪክ - ክፍል 37 | በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ | ሚንበሩል ዒልም #storyofprophet #mohammad
 
        "የመንፈሳዊ ሚዲያዎች ሚና፤ ለማኅበረሰብ ግንባታ!" ክፍል 2 | የውይይት መድረክ | Panel Discussion Part 2 #MinberTV
 
        የቁርኣን ተፍሲር | ክፍል 31 | በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ | ሚንበሩል ዒልም | #qurantefsir
 
        #23 በየዕለቱ ይመልሱ! የዑምራ ስጦታን ይፈሱ! 9282 MT 5
 
        የሲምፖዝየም ተሳታፊዎች አስተያየቶች | "የመንፈሳዊ ሚዲያዎች ሚና፤ ለማኅበረሰብ ግንባታ!" Panel Discussion #MinberTV
 
        #22 በየዕለቱ ይመልሱ! የዑምራ ስጦታን ይፈሱ! 9282 MT 5
 
        ሚንበርን ያሻገሩ እጆች! | ሚንበር ቲቪ 5ኛ ዓመት ልዩ ዝግጅት | Minber TV 5th year Anniversary #MinberTV
 
        #21 በየዕለቱ ይመልሱ! የዑምራ ስጦታን ይፈሱ! 9282 MT 5
 
        የሚንበር ቲቪ አጋሮች የምስጋና መድረክ | Minber TV Sponsors Award #5years #anniversary #MinberTV
 
        የቁርኣን ተፍሲር | ክፍል 28 | በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ | ሚንበሩል ዒልም | #qurantefsir
 
        "የመንፈሳዊ ሚዲያዎች ሚና፤ ለማኅበረሰብ ግንባታ!" ክፍል 2 | የውይይት መድረክ | Panel Discussion Part 2 #MinberTV
 
        የመንገደኞቻችን ቅንጭብጭብ | የኔ መንገድ Yene Menged #MinberTV
 
        #20 በየዕለቱ ይመልሱ! የዑምራ ስጦታን ይፈሱ! 9282 MT 5
 
        "የመንፈሳዊ ሚዲያዎች ሚና፤ ለማኅበረሰብ ግንባታ!" ክፍል 1 | የውይይት መድረክ | Panel Discussion Part 1 #MinberTV
 
        #19 በየዕለቱ ይመልሱ! የዑምራ ስጦታን ይፈሱ! 9282 MT 5
 
        የነብያት ታሪክ | ኡስታዝ ሰዒድ ሙሐመድ ያሲን | ክፍል 47 | History of the Prophets | By Ustaz Saeed Mohammed | Ep. 47
 
        #18 በየዕለቱ ይመልሱ! የዑምራ ስጦታን ይፈሱ! 9282 MT 5
 
        ባለ ሐይባው! | ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ | እነሆ ኸበር | ከ1929 - 2018 #MinberTV
 
        ቀበሌ ስብሰባ ስትሄድ መታጠብ ሱና ነው ልትል ትችላለህ! | ራሓ ጁምዓ | Raha Jumea #MinberTV
 
        ለማሰገድ በእግሬ 1 ሰዓት እጓዛለሁ! | ሸይኽ ሙሐመድኑር አሕመድ ሸሪፍ | ከሰፈር እስከ ሚንበር | ራሓ ጁምዓ Raha Jumea #MinberTV
 
        በነሽዳዬ ምክንያት ብዙ ሰው በኦሮምኛ ነው የሚያወራኝ! | የራሓ ጁምዓ እንግዳ ሙንሺድ ተውፊቅ ዩሱፍ | Raha Jumea #Raha #MinberTV
 
        በየ3 ቀኑ ያከትማሉ፤ ገና ታክሲ ሲገቡ ጅኑ ይለቃል! | ሕያው ታሪኮች | ራሓ ጁምዓ Raha Jumea #Raha #MinberTV
 
        የቁርኣን ተፍሲር | ክፍል 22 | በሸይኽ ሐሚድ ሙሳ | ሚንበሩል ዒልም #qurantefsir