Wudase Amlak - ውዳሴ አምላክ

እንኳን ወደ ውዳሴ አምላክ ቤተ ክርስቲያናዊ ቅዳሴና መዝሙር ቻናል በደህና መጡ።
ይህ ቻናል የኢ.ኦ.ተ.ቤ. ቅዱሳን መዝሙሮችን፣ ቅዳሴን እና መንፈሳዊ ትምህርቶችን እና ግልጋሎቶችን ለመስበክ የተቋቋመ መንፈሳዊ ቻናል ነው።
በቻናሉ ላይ የሚገኙት፦
📿 መዝሙሮች
🕯️ ሙሉ የቅዳሴ አገልግሎቶች
🎙️ በቀሲስ ሱራ ኦይቻ የተቀረጹ መዝሙሮች
📖 መንፈሳዊ ትምህርቶች እና ጸሎቶች
⛪ ለእውቀት እና ለምስጋና የተዘጋጀ
ይህ ቻናል ቀድሞ የመዝናኛ ይዘት የሚያቀርብ ነበር፤ አሁን ግን ወደ ቅዱስ አገልግሎት ሙሉ በሙሉ የተሻሻለ መንፈሳዊ መድረክ ሆኗል።
ቅዱሳን መዝሙሮችን ለመማር፣ እምነትዎን ለማበርታት የሚፈልጉ ሁሉ ይህን ቻናል ይጠቀሙ።
ሰብስክራይብ፣ ሼር እና ላይክ በማድረግ ያግዙን ይርዱን።
✝️ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
Welcome to Wudase Amlak
The official EOTC Hymn & Liturgy channel dedicated to the sacred teachings and spiritual works of EOTC .
Here, you will find:
📿 Traditional Hymns
🕯️ Full Liturgy Services
🎙️ Authentic Hymns by Kesis Sura Oicha
📖 Spiritual Teachings & Reflections
⛪ Content for worship, learning, and spiritual growth
Previously a reality-show channel, Wudase Amlak has now been fully transformed into a holy platform serving believers, students, and anyone seeking the beauty of EOTC spirituality.
✝️ May the grace of God be with you.