Ethiopianfoodie

ሰላም ለሁላችሁም በያላችሁበት በዚህ ቻናል በቀላሉ ልንሰራቸው የምንችላቸውን የምግብ አይነቶችን ለእኔ የጠቀመኝን የአሰራር አይነቶች ለናንተ ለማካፈልና የናንተን ሀሳብና አስተያየት በመጠቀም የተሻለ ልምድ ለማግኘት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንድሆኑ በቅድሚያ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏