ሲዲ ስፖርት / CD Sport

(ሲዲ ስፖርት/ CD Sport )የክላሲክ እና ዳይናሚክ ስፖርት ምህፃረ ቃል ነው። በኢትዮጵያውያኖቹ ወንድማማች የስፖርት ጋዜጠኞች ግርማቸው እንየው እና ሶፎንያስ እንየው የተመሰረተ ሲሆን በፕሮግራሞች እና በአስደናቂ ኮሜንተሪዎች እርሶዎን ያዝናናዎታል ።