Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ🙏 ዶክተር አማኑኤል እባላለሁ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ የጤና ትምህርቶችን እና መረጃዎችን የማካፍላችሁ ይሆናል። በዚህ ቻናል ላይ ስለ የማህፀን ችግሮች፣ስለ ቫይታሚኖች፣ስለ ውበት,ስለ ሳይኮሎጂ እውነታ እና ሌሎችም በርካታ የጤና ጠቃሚ ትምህርቶችን አብረን የምንማማር ይሆናል። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለመጣችሁ አመሠግናለሁ!

Welcome to the Channel 🙏 My name is Dr. Amanuel and I will be sharing various health education and information on this channel. On this channel we will learn together about gynecological problems, vitamins, beauty, Psychological reality and many other important health tips. Thank you for coming and thanking you!