Radio Addis

WELCOME TO RADIO ADDIS!
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ውድ የ Radio Addis YouTube channel ቤተሰቦች ይህ Channel አስተማሪ እና ቁምነገር ያላቸው፦
👉 ታሪኮችን፣
👉የህይወት ልምዶችን፣
👉ልቦለዶችን፣
👉ወጎችን
ከ ኢትዮጵያ መጵሀፎች እና በ አማሪኛ ተተርጉመው ከቀረቡ የውጭ መጽሐፍቶች ውስት ተመርጠው ልዩ በሆነ አቀራረብ በድምፅ/Audio/ የምናቀርብበት የ YouTube channel ነው።

🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን!
ፍቅር ያሸንፋል!
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
R_A_D_I_O___A_D_D_I_S