#መልከ ጼዴቅ Online #አብነት ት/ቤት
Melkestedeq Online Abinnet School መልከ ጼዴቅ Online አብነት ት/ቤትይህ ቻናል የአብነት ትምህርትን በቀላል ዘዴ ለማስተማር የተዘጋጀ ቻናል ነው አባል ይሁኑ (Subscribe) አድርጉን እናመሰግናለን።በዚህ ቻናል ላይ የምናገለግለው እኔ መምህር ጥላሁን እና ተማሪዎቼ ስንሆን እንዲሁም በተለያዩ እገዛዎች የምታበረታቱን እኅት ወንድሞችምስጋናችንበፈጣሪ ስም ይድረስልን የተከበራችሁ ውድ የኢ/ያና የኤ/ራኦርቶዶክስተዋህዶእምነት ተከታዮች በሙሉ እነሆ መልከ-ፄዴቅ Onlin አብነት ት/ቤት የአብነት ትምህርቶችን በሚገባ መማር ይችሉ ዘንድ በቀላል ዘዴ አዘጋጅቶልዎታል።ስለሆነም ራስዎንና ቤተ ሰብዎን ያስተምሩከእርስዎ የሚጠበቀው 3 ነገሮችን እንዲያሟሉ ብቻ ነውእነርሱም፦፩. ከዘወትር ጸሎት ጀምሮ ውዳሴ ማርያም፤ መዝሙረ ዳዊትና የመሳሰሉትን WhatsAppና በ Telegram ይፈተናሉ ይታረምልዎታል በመልከ-ፄዴቅ Online አብነት ት/ቤት በጾታ እኅቶች 60% ስለሆነ መጭውን ትውልድ በስነ-ምግባር ለማነፅ ይረዳል እርስዎምወደመ/ቅ Online አ/ት ት/ቤት ጎራ ይበሉና ቀደምት አባቶቻችን ያወረሱንን የአብነት ትምህርት ዕውቀቶችን ጠብቆ ለትውልድ በማስተላለፍ፤ ጾታ፣ ደቂቅነት፣ ሊቅነት፣ ታላቅነት ሳይገድብዎ፤ የእኛን ዘመን ሐላፊነት በመወጣት፤ የቤተ ክርስቲያናችን ትዉፊቷን፣ ቀኖናዋን ብሎም ዶግማዋን በጋራ በመጠበቅ ፤ ለሃገራችንና ለማኅበራዊ ዋስትናችን በእውነተኛ ዕዉቀት፤ በአመክንዮና በእምነት ሊተሳሰብ የሚችል ትውልድን በጋራ እንገንባ
"ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ትእዛዝ ጠብቅ፥ የእናትህንም ሕግ አትተው፤”— ምሳሌ 6፥20
መልከ-ፄዴቅ Online አብነት ት/ቤት
Melchizedek, Melchisedech, Melkisetek, or Malki Tzedek
መጽአት ወለተ ለሄሮድያ
እምሄሶ ለሄሮስ ይብላዕ መሐላሁ ይብ
አመላለስ ዘምትረተ ርዕሱ ቅዱስ ዮሐንስ #አስከበቶ ወትቤሎ ሀበኒ በፃሕል/፪/ ሀበኒ በፃሕል ርዕሰ ዮሐንስ ወንጌላዊ /፪/
ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ /፪/ ተሐፂባ በደመ ክርስቶስ /፪/ ዲስ አባባ ETHIOPIA ቦሌ መድኃኔዓለም 2017 በዐለ-ትንሣኤ
አማን በአማን ተነንሥአ /፪/ ተንሥአ እምነ ሙታን (2) /፪/
ትንሣኤከ ለእለ አመነ (2) /፪/ ፈኑ ዲበነ ብርሃነከ ፈኑ ዲቤነ/፪/ ቦሌ መድኃኔዓለም Addis Ababa Ethiopia
ንሴብሖ (2) ለእግዚአብሔር /፪/ ስቡሐ ዘተሰብሐ (2) /፪/
አውረድዎ(3) እምዕፅ /፪/ ወአምጽኡ አፈዋተ ከርቤ ሕውሰ /፪/ አ/አ ቦሌ መድኃኔ ዓለም 2017
ምድር አድለቅለቀት ወሰማይ ተሀውከ /፪/ (ሶበ ትወጽዕ) መንፈሱ ለኢየሱስ /፪/ ጥንተ ስቅለቱ ለመድኃኔዓለም መጋቢት 27/2017 E. C አ/አ ኢትዮጵያ
ወአቅደምከ(ጸግዎ)(2)መንፈሰከ/፪/አክሊለጽድቅ አስተዳሎከበሰማያት አክሊለጽድቅ/፪/መጋቢት 27 2017 E.C ቦሌ መድኃኔዓለም Addis Ababa Ethiopia
መንግሥቱ ዘለዓለም /፪/ወምኩናኑኒ ለትልደ ትውልድ /፪/
#አመላለስ አቀደም አእኩቶቶ ለእግዚአብሔር /፪/ አቀደም አእኩቶቶ ለእግዚአብሔር /፪/ በአራብሳ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሊቃውንት አ/አ ኢትዮጵያ
አማን በአማን (2) ገብረ መንፈስ ቅዱስ /፪/ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገባሬ ኃይል /፪/
ጥምቀት በአዲስ አባባ ቦሌ መድኃኔዓለም
ጥምቀት በቦኤ መድኃኔዓለም ከተራ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
ወረብ ዘአስተርዕዮ ማርያም በኆኅተ ብርሃን ቅ/ማ/ቤ/ክ ሊቃውንት ለያዕቆብ (ዘይቤ)(2) ያዕቆብ /፪/(ይእቲ ሥጋ)(2) እማርያም እንተ ነሥአ መድኅን/፪/
ጥምቀት በ Addis AbabaEtiopia ቦሌ መድኃኔዓለም
ኆኅተ-ብርሃን ቦሌ ቅ/ት ማርያም ቤ/ተ ክርስቲያን ወረብ ጊዜ እረፍታ ለማርያም (ጊዜ)(3) ዕረፍታ ለማርያም/፪/ ወረደ ወልድ ዲበ እምዲበ ልዑላን ወረደ/፪/
አመላለስ ዘልደተ ክርስቶስ አንፈራፁ ሰብአ ሰገል (2) አምኃሆሙ አምጽኡ መድምመ(2) በቦሌ መድኃኔዓለም ሊቃውንት
ልደት ሰላም ለአጽፋረ እዴከ ዘሕበሪሆን ፀዓዳ በምግባር ወግዕዝ እለ ይትወሓዳ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስፍና አባሉ ለይሁዳ ለመንግሥትከ ሰፋኒት እንዘይትመሃለሉአውዳ
ወረብ ለዛቲ ድንግል ሠረቀ ላዕሌሃ ብዕለ ፀጋሁ ለአብ/፪/ወአግኣዛ እምኩይ ውስተ ሠናይ እሞት ውስተ ሕይወት/፪/ በኆኅተ ብርሃን ቦሌ ቅ/ማርያም ቤ/ክርስቲያን
በጎለእንሥሣ(4)በጎለእንሥሣተወድዪአምኑኤል(2) በአእላፍዝማሬላይከጎኔየቆመዘማሪበጣምበመሚገርምድምፅሲያቆረቁረውየእግዚአብሔርስጦታይገርማል በማይመጥንድምፄይቅርታ
አእላፍ ዝማሬ በBole Medhanealm 2017 በዓለ-ልደት
ጥምቀት ከተራ በዓል ቦሌ መድኃኔዓለም ከሚሊኒየም አዳራሽ ወደ ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ አየር መንገድ Bole international airport road
የጥምቀት ከተራ (ዋዜማ) በዓል ከቦሌ ደብረ-ሳሌም መድኃኔ ዓለም Addis Ababa Ethiopia
ጥምቀት በቦሌ መድኃኔዓለም የመጨረሻ የታቦት ሽኝት
በአእላፍ ዝማሬ በጎል ሰከበ ተክሌ ዝማሜ
አእላፍ ዝማሬ በቦሌ መድኃኔዓለም
እንኳን ለ2017 ዓ.ም ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ ቦሌ መድኃኔዓለም Addis Ababa Ethiopia በአእላፍ ዝማሬ የምእመናን ፕሮግራም
ወረብ ዘኅዳር ሚካኤል ውእቱ ሚካኤል መልአክ ኃይል ልዑል ውእቱ ልዑል መንበር/፪/ይስዓል ለነ አመ ምንዳቤነ ይስዓል ለነ ሰፊሆ ክነፊሁ/፪/