Bulbula kalehiwot

ሰላም ለእናንተ ይሁን
ይህ የYouTube ገፅ የቦሌ ቡልቡላ ቃለ ሕይወት ቤ/ክ ሲሆን በዚህ ድረ ገፅ ላይ የተለያዩ
-- ትምህርቶች
-- ስብከቶች
-- መዝሙሮች እና
-- ሌሎችም መንፈሳዊ ይዘት ያላቸዉ ነገሮች ወደ እናንተ ይደርሳሉ
(subscriber) የምትለውን በመንካት ቤተሰብ መሆን አይርሱ።