Denknesh Ethiopia
ጤና ይስጥልኝ እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጡ።
ፈትያ ነኝ
በቤቴ የተለያዩ ጤናማ የንሮ ዘዴ (Healthy Lifestyle) በወረት (Fashion) ውበት (Beauty) እና በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ነገሮችን D.I.Ys በተጨማሪም አንዳንድ እኔ በምኖርበት ሃገር የወደድኳቸው መልካም ናቸው ለናንተ ወገኖቼ ባጋራቸው ይጠቅማሉ ያልኳቸውን ተሞክሮዎች ተንቀሳቃሽ ምስል በማዘጋጀት ወደናንተ አደርሳለሁ።
ከማነሳቸው ገዳዮች መካከል ለርሶ የሚሆን አይጠፋምና ቤቴን ትንሽ ዞር ዞር ብለው እንዲጎበኙ Subscribe በማድረግና🔔 የቃጭል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እየጋበዝኩ የወደዱትን 👍 like በማለት ድጋፍና ማበረታቻዎን እንዲለግሱ ቢስተካከል የሚሉትን አስተያየትም በComment እንዲገልፁ በአክብሮት ጠይቃለሁ።
ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም!
Welcome to your wonderful Home.''Denknesh #Ethiopia'' My name is Fetya Fashion designer and former Ethiopian Model a Mother of Two Beautifull children Living In Germany bavaria.
In this Channel I will share My health Life style, Motherhood, Fashion & Beauty Tips, also some of My D.I.Y Ideas.
Just have a look around and subscribe to My channel to stay up to date & Enjoy My videos!
For business and other inquiries,
please contact us via My business E-mail [email protected]
የልጆች መጫዎቻዎች ለአእምሮ እድገትና የሚረዱ |Children Games for IQ development | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
ልጆቻንን ማንበብ እንዲወዱ ጥሩ መጽሐፍትን መምረጥ ማስተማር |Teachyour children to love reading |DenkeneshEthiopia |ድንቅነሽ
የልጆቻቸንን ማህበራዊ ህይወትና ደህነነት| how to balance Children Social life | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
ልጆችን ከጥቃት የሚከላከሉ 5 መመሪያዎች ለወላጆች This 5 rules could protect your children from abuse
በልጆቻችሁ ማንንም አትመኑ መልካምነትዋ የልጅዋን ህይወት ያስከፈላት እናት Don't trust anyone about your children Childabduction
ገንዘብና የጀርመኖች ስነልቦና የሚገርመኝ ነገር German Vs Ethiopian Money mindset | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
Happy New Year 2025 🎆🎇🎉🎊😍🤗
ለደም ማነስ መፍትሄ የጉበት አሰራር Liver recipe for Iron deficency | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
Iron Deficiency? Fix It FAST with These POWER Foods!
vegan ስጋ የማይበሉ ሰዎችና አታካች የእለት ተእለት ሙግታቸው | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
እንዴት የአይረን እጥረት/የደም ማነስ አስተካከልኩ How I Successfully Overcame Iron Deficiency | Denkenesh Ethiopia |
ይህንን ሳታዩ ኢትዮጵያ ገንዘብ አትላኩ እስከ 2500€ ለቤተሰብ ስራ ማስጀመሪያ እርዳታ የሚያስገኝ እድል❗Widu.africa |Denkenesh | ድንቅነሽ
Ethiopia ዊዱ እየሰራ ያለውን ማየት ማመን ነው ይህንን እድል ተጠቀሙበት widu.africa | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
Ethiopia ከልጆችጋ መታየት የሚገባቸው ቦታዎች የሳይንስና ብሄራዊ ሙዚየም ቆይታችን | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
Ethiopia አዲስ አበባ የፒያሳ መጨረሻ እንዲህ ... | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
Ethiopia ቤተሰብን መርዳት እንዲህ በብልሃት የዲያስፖራው የስኬት ጉዞ | Widu Success story of Alex | DenkeneshEthiopia
ካቆምንበት እንቀጥል 🙄 ህይወት እንደዥዋዥዌ ናት❗| DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
አውሮፓ ጀርመን ሆነሽ 35 አመት በላይ ስትሆኚ ማድረግ ያለብሽ የጤና ምርመራ❗ | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
የሰሞኑ ውሎዮ ይህንን ይመስል ነበር 😂😂😂 Garden Jorny 2024| DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
የአማዞን ቅናሽ ዛሬና ነገ እንዳያመልጣችሁ 🤗 Prime deals 16/17 Juny 2024 | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
የስፕሪስ ቡና ማፊያ አጠቃቀም | How to use moka pot to make Espresso | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
ተጠንቀቁ ኪስ ሳይገቡ ዝርፊያ❗Keep Your Wallet Safe: Tips To Outsmart Scammers | Denkeneshethiopia | ድንቅነሽ
አዲሷ የቤተሰባችን አባል ❗አትክልቶቼን 🌱🌼🌻 እንዲህ ያለችግር እያበቀልኩ ነው 🤗 | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
የሰሞኑ ክስተቶች ምን አዲስ ነገር አለ❓ተመልሻለሁ 🤗
10 አውሮፓ ከመምጣታችሁ በፊት ማወቅ የሚገባች ነገሮች ❗
የጀርመን ኑሮ ስራ ትምህርት ህክምና ... በነፃ ❓ Life in Germany your expectation vs our reality
አውሮፓ መኖር ብቻ ለሴት ልጅ ዋስትና አይሆንም ?❗we should understand the system, our right and Responsibility.
የጀርመን የጡረታ ዋስትናና ማወቅ የሚገቡን ወሳኝ ነጥቦች በተለይ ለሴቶች ❗ Germany work and pension regulation
ጀርመን በመንግስት ድጎማ መኖር ወይስ በመስራት | life in Germany working advantages and social security.