Fasil Demoz

ሰላም ኢትዮጵያውያኖች ይህ የኔ የአርቲስት ፋሲል ደሞዝ ዩትዩብ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል የተለያዩ ቁምነገር አዘል ቀልዶች እና የሙዚቃ ስራዎቼ ይለቀቃሉ። ወደ ቻናሌ እንኳን በሰላም መጣችሁ።