Yaya Construction
ቤት ለማሰራትም ሆነ ለማማከር በዚህ ስልክ ይደዉሉ / phone no +2519-37-72-38-64 /Email - [email protected]
የቤትም ሆነ የህንፃ ግንባታን ለማድረግ ለሚያስብ ኢትዬጵያዊ ሁላ የተዘጋጀ ምንም የኢንጅነሪንግም ሆነ የግንባታ እውቀት ባይኖሮትም ፣የሀገሪቱዋን ነባራዊ የሪል እስቴት ሲስተም ባያውቁም ፥ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ወተው ምንም አይነት በእውነተኛው አለም ላይ የተመሰረተ እውቀት ስለሌሎት ስራውን እንዴት በፍጥነትና በቀላል መንገድ እለምደው ይሆን ብለው ለተጨነቁ ፥ ከሀገር ውጪ እየኖሩ ለፍተው ሰርተው ባጠራቀሙት ጥሪት ወደሀገር ውስጥ ገብተው ለመስራት ሲያስቡ ስለሀገሪቱዋ ሪል እስቴት ገበያ አለማውቆ ከዛም አልፎ የቢዝነስ ስነምግባር በሌላቸው ኮንትራክተሮችና ደላሎች ገንዘቦን መበላትን ማስወገድ ከፈለጉ ያያ ኮንስትራክሽን ዩቲዩብ ቤተሰብ አባል ሆነው የኮንስትራኽሽንና የሪል እስቴት መሰረታዊ እውቀቶን በማሳደግ ከአላስፈላጊ ውጣውረድ፥የገንዘብና የጊዜ ኪሳራ እራሶን በመጠበቅ የተመኙትን ማንኛውንም የህንፃ ግንባታ ያለድካም ያለገንዘብና ጊዜ ኪሳራ በስኬት በቀላልና በፈጣን መንገድ ያጠናቁ !
Yaya Construction is a full-service construction company serving clients in their residential and commercial construction needs. We specialize in demolitions, renovations, remodeling, site work and new construction projects with an emphasis on quality and customer satisfaction.
ግንባታ ስታስቡ ያሉት Steps ምንድን ናቸው /Step-by-Step Guide to Build a Residential or Commercial Building
G+1 ወይስ G+2 የቱን ብንገነባ ይሻላል? G+1 vs G+2 Building: Which one Is a Better Choice?
ህንጻ ስትገነቡ ወደ ውስጥ ምን ያህል እንራቅ (setback )
B+G+9 ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል / How much does it cost to build B+G+9 building
ፕላን ስምምነትን እንዴት እናነባለን?
G+3 ፊኒሺንግ ስንት ብር ይፈጃል? ክፍል 2 /How much does G+3 finishing cost?part 2
በካሬ 450ሺ ብር ሲሸጥ የነበረው ሰፈር አሁን በካሬ 71,500 ብር
የቴራስ Acleric Waterproof አስራር /How to Apply Acrylic Waterproofing on a Terrace
የ እስላብ አሰራር እንይ /Let's see the slab construction.
G+3 ፊኒሺንግ ስንት ብር ይፈጃል? /How much does G+3 finishing cost?
ኢፖክሲ ወይስ ሴራሚክ /Epoxy vs Ceramic
ኢንጂነር ያሬድ ማነው? /Who is Engineer Yared?
የሴፕቲን ታንከር አሰራር ምን ይመስላል! How to build a Septic Tanker for our house.
ግንባታ ፍቃድ ለማውጣት ምን ያስፈልጋል !/What is needed to Obtain a building permit?
የ G+3 structure ስንት ብር ይፈጃል/How much does a G+3 structure cost
ኮለን አስተፋፈን አሰራር
ይህ ካሜራ ካልነበረህ ቤትህ አልተጠበቀም \If you didn’t have this camera, your house wouldn’t be protected
የ G+3 መሠረት ስንት ብር ይፈጃል/How much does a G+3 foundation cost
በ site ለይ የነበረን ቆይታ /The internship period we had at the site"
የበአል ስጦታ በአዲስ አመት/Holiday gift for the New Year
በ Engineering ስለ ተመረቃችሁ ብዙ ቦታ ተፈላጊ ናቹ/ Your Engineering Skills Are in Demand Everywhere!
በ University ያልተማራችሁትን Real World እዉነታዎች University Lessons vs Real-Life Realities" Internship class
Internship class 3
Internship class 2
Internship ተጀመረ / Internship Started
"የኢንጅነር ሙሉ ቀን – በስራ መስክ ቆይታ" /A Day in the Life of an Engineer – On Site"
G+8ህንጻ ስንት ብር ይፈጃል ? ? / How much does it cost to build G+8 building
የውሃ መጥለቅለቅን አትፍሩ. / Don't be afraid of waterlogging.
ህንፃ ላይ Security Camera አገጣጠም/መቼ መግጠም እንዳለብን?How to install Security Camera in your house or building
|| የአባይ ኢ ኤስ ዲ ኢ ኢ ቀለም ባለቤት || Abay ESDEE paint Founder and CEO || Jesal Mehta || Yaya podcast ||