Bete Kulu Media (ቤተ ኵሉ ሚዲያ)
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙርና መንፈሳዊ መልዕክቶች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። menfesawe Mezmurna melekit yemtelalfbet mediya
እሴብሕ ጸጋኪ ዘዘመነ ጽጌ በዲ አማረ
ማኩዬ የኔ ውድ ልጄ እንኳን ተወለድሽ "Happy birthday"አንችን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
"ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምህረትከ "የደናግል መመኪያ መልካም እአድስ ዓመት። Happy new year
ተሰምተው የማይጠገቡት አባት ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረ ኪዳን ረጅም እድሜ ይስጥል።
ለልጆች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስሞችን ለማውጣት እስከ ትርጉማቸው።
ደስ የሚልየምስጋና ጊዜ አሳለፍን ።
በጀርመን በሊቀ ካህናት መላከ ሰላም ዶክተር መርአዊ ተበጀ አስተባባሪነት መንግስት በአማራ ህዝብና በሌሎች ክልሎች የሚያደርገውን ግድያ የተቃውሞ ሰልፍ
ጸልዩ ቅድመ ሥዕላ እሴብሕ ጸጋኪ ዘጻድቃን ወዘ ሰማዕታት ።
"ቃልህ ማር ነው ላፌ" ሊያደምጡት የሚገባ መዝሙርከቁጥር ፩አልበም አንዱ ነው። New Orthhodox Tewhido Mezmur By lke Dyakon Amare
የዓቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት በዓለ ደብረዘይትን በዝማሬና በትምህርት በጸሎተ ቅዳሴ በጀርመን ኮለኝ ደብረሰላም ቅዱስ ሚካኤል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ ።
ሊያደምጡት የሚገባ ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ምስጢር ቀሲስ ብርሃን መዝገቡ ትውልድ ሁሉ "ብፅዕት ይሉኛል"
እሴብሕ ጸጋከ ዘ መድሃኔዓለም (ወዘ ቅንዋት)በዜማ
በጀርመን ርዕሰ አድባራት ኮለኝ ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል የጥምቀትና ቃና ዘገሊላ የነበረ ድንቅ መንፈሳዊ አገልግሎት በከፊል።
በጀርመን ሙንስተር ከተማ መንበረ ንግስት በዓታ ለማርያም የነበረ ታላቅ የንግስ በዓል ልዩ ነበር በረከቷ ይደርብን።
"የንግስት እሌኒ" ታሪክን አጭር መንፈሳዊ ድራማ ለመስቀል በዓል በጀርመን ኰለኝ ደብረሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የተዘጋጀ ይህን ይመስል ነበር።
"የእግዚአብሔር መልአክ" ሊያደምጡት የሚገባ የመላዕክት መዝሙር።
" ዋናዬ" የገዛኝ በነፍሱ ህማሙን ሞቱን ለኛ የከፈለውን ። በእንባ የሚሰሙት መዝሙር ሊቀ ዲ/ ናት አማረ አሳዬ Wanaye
"ስለኔ ብለህ" የንስሐ መዝሙር ቀራንዮ መስቀሉን የምናስብበት ዘማሪ ሊቀ ዲያቆናት አማረ አሳዬ ።
"አንድ ነው ምንጩ" ዘመኑን የሚዋጅ ድንቅ ዝማሬ ዘማሪ ፍቃዱ ማሙዬ ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ ነው።
"በገናዬን ልደርድር ለክብርሽ" ዘማሪ /ቀ/ ለገሠ ይረፉ ልብን የሚያጽናና የእመቤታችን የድንግል ማርያም የምስጋና መዝሙር
"ያመንኩበት አምልኰዬ"ቀረንዮ መስቀሉን የምናስብበት የምስጋና መዝሙር። ሊቀዲያቆናት አማረ አሳዬ
"ከኔ በላይ ለእኔ" ዘማሪ ቀሲስ ለገሠ ይረፉ ልብን የሚያጽናና ድንቅ ዝማሬ By Kene Blayi Lene Kess Legsse Yrefu
"የክብር እመቤት " ልብን የሚያረሰርስ የድንግ ል ምስጋና ዘማሪት ኢንጅነር ፋሲካ
"ተስፋዬ ማነው" ሁሉም ሊያደምጠው የሚገባ መዝሙር ዘማሪት መስከረም ወልዴ
"ተስፋዬ ነሽ" የድንግል ማርያም ውዳሴ ዘማሪት ውዴ ታችበሌ
"ከክርስቶስ ጋራ " ሊቀ ዲ/ናት አማረ አሳዬ ልብን የሚያረሰርስ የምስጋና መዝሙር by Dyakon Amare Asaye Orthodoxs Tewhido Mezmur
ላወድስሽ የእመቤታችን ውዳሴ ሁላችሁም ስሙት ዘማሪ ሊቀ ዲያቆናት አማረ አሳየ
የቀባኸው ይለመልማል ሊያደምጡት የሚገባ የምስጋና መዝሙር።ሊቀ ዲ/ናት አማረ አሳየ Ykebahew Zemari lkedyakonat Amare Asaye
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ። እሰይ አበራ መስቀሉ ዘማሪት ትርሃስ ገ/ እግዚአብሔር ድንቅ የምስጋና መዝሙር።