Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

First of all, I would like to thank you for subscribing to my channel and for making it accessible to others. The YouTube channel is the channel of my singer and teacher Lulseged, and there are a lot of useful surveys on this channel.

በመጀመሪያ አክብራችሁኝ ቻናሌን ሱብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ለሌሎች እንዲዳረስ ስላደረጋችሁ ከፍ ያለ ምስጋናና ክብር ለእናንተ አቀርባለሁ። ዩቲዩብ ቻናሉ የእኔ የዘማሪና መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል ላይ እጅግ በርካታ የሚጠቅሙ ዳሰሳዎች ይገኙበታል።