Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶችን እና ምክሮችን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
የምንሠጣቸው አገልግሎቶች
1.ላላገቡ ሰዎች መልካም የትዳር አጋር ስለሚያገኙበት ጥበብ፡፡
2.በእጮኝነት ላይ ላሉ የቅድመ ጋብቻ ትምህርት፡፡
3.በትዳር ውስጥ አለመግባባቶችን መፍታት፡፡
4. በትዳር ውስጥ ደስተኛ ሆኖ የመኖር ጥበብ፡፡
5. የተጣሉ ባለትዳሮችን የማስታረቅ ስራ፡፡
6. በትዳር ጉዳይ ላይ የቤት ለቤት የማማከር አገልግሎቶችን በብቁ ባለሙያዎች እንሰጣለን፡፡
እንዲሁም በአካል አልያም ባሉበት ሆነው ስለትዳር እና ስለፍቅር ህይወትዎ በኦንላይን እና በስልክ መማከር ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ
+251970704050 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 607
3 ህይወት ቀያሪ ጥበብ! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ገንዘብ የማይገዛው የልጆች አስተዳደግ! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ብዙ ሰው የሚጠላው የሚያስፈልገውን ነገር ነው! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
አስሬ ከቤት መውጣት የሚያመጣው መዘዝ! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
የአረብ ሀገር ሴቶች የሚሰሩት ስህተት! ፡ ከፍቅር ይበልጣል ጋር | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
የመጀመሪያ ፍቅረኛ አይረሳም! ፡ ከፍቅር ይበልጣል ጋር የነበረን ቆይታ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ @fikeryibeltal
የሰጠህን ነገር እግዚአብሔር ሊነሳህ ይችላል! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
የአዕምሮ ቁስል ( Trauma ) | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ብዙ ትዳር የፈረሰበት የሳይበር ጥቃት! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
5ኛው የሰው ልጅ ግዛት! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
የባል እና የሚስት ግዴታ በትዳር ውስጥ! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ያለምክንያት መወደድ ትፈልጋለህ! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
እውነተኛ ሰላም ትፈልጋላችሁ? | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
የሚስትህን ድክመት ለምንድነው ለኔ የምትነግረኝ! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ @HabeneyomMedia
ከሀቅም በላይ ካልሆነ ልትፈታህ አትፈልግም! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ሰው እንዲወዳችሁ ምንም አታድርጉ! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
እየተከፈላቸው ትዳር ከሚያፈርሱ ቡድኖች ራሳችሁን ጠብቁ! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ለተደጋጋሚ ችቲንግ መፍትሔው ምንድነው? | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
የጤናማ ቤተሰብ ባህሪያት! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
መንፈሳዊነት እና ገንዘብ! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ትዳርሽን ለማዳን እነዚህን 5 ጥያቄዎች ራስሽን ጠይቂ! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ተወዳጅ የሴት ልጅ ማንነት! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ሚስትህን ያበላሸሃት አንተ ነህ! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ልባም ሴት እንዴት ልሁን! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
የባል ያለህ ያለች ሴት? | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
በትንሽ ነገር ጭቅጭቅ! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ባለትዳሮች መች ሊጠላሉ ይችላሉ። | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
ከሴቶች የምትለይ ሴት አለች ብዙ ፈተና ያለፈች! - | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
በትዳር ውስጥ በስሜት መሰቃየት! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
የባል እና ሚስት ጭቅጭቅ በልጆት ላይ የሚፈጥረው ተጽዕኖ! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ