Manalemosh Dibo – тема
ማናልሞሽ ዲቦ የኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ስትሆን ብዙ ባሕላዊ እና ዘመናዊ የሙዚቃ ስራወችን በማቅረብ ትታወቃለች።
== የህይወት ታሪክ
ማናለሙሽ ዲቦ እጅግ ተወዳጅ ባህላዊ ሙዚቃ ተወዳጅ ነበረች። ትውልድና እድገቷ በገጠራማው የኢትዮጵያ ክፍል ሲሆን በጎጃም ክፍለሀገር በአቸፈር በአባይ ወንዝ ዳር ነበር።