የመምህር ቀሲስ ቸኮለ አገዘ የቅዳሴ ትምህርቶች

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን
በዚህ ቻናል የሚቀርቡት:-
#. ሥርዓተ ቅዳሴ (ዕዝልና ግዕዝ)
#. አንቀጽ ቅዳሴ (ዕዝልና ግዕዝ)
#. ኪዳን (ዕዝል፣ አራራይና ግዕዝ)
#. ሊጦን (ዕዝል፣ አራራይና ግዕዝ)
#. መስተብቊዕ (ግዕዝና አራራይ)
#. ዘይነግሥ (ግዕዝና ዕዝል)
#. መስተብቊዕ ዘሙታን (ዕዝል)
#. ሰዓታት
#. ግፃዌ
#. አትናቴዎስ
እነዚህን ትምሕርቶች በዚህ ቻናል የሚያገኙ ይሆናል፡፡
ለወደጅ ጓደኛዎ ያጋሩ!