Bruk Entertainment

በዚህ ቻናል ላይ አዝናኝ እና አስተማሪ እንዲሁም ቁምነገር አዘል የጥበብ ስራዎች ይቀርቡበታል።ድንቅ የመድረክ ትወናወች እና ግጥሞች ይሰተናገዱበታል። ወግ እና ባህላቸውን የጠበቁ ሀገረኛ ቅርርቶዎች እና ፋከራዎች ይዳሰሱበታል፣ ቱባ ሀገረኛ ዘፈኖችም ይቀነቀኑበታል።