Zemari Solomon Abubeker

እንኳን ወደ ዘማሪ ዲ/ን ሰለሞን አቡበከር የዝማሬ ቲዩብ በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል አዳዲስ ዝማሬዎችንን እና ስለ ዘማርያን ስለ ግጥምና ስለ ዜማ ስለ ዜማ እቃ እና ስለ ተለያዩ መንፈሳዊ ጉዳዮች ስለሚተላለፉ አገልግሎቱ ለሌሎች ተደራሽ ይሆን ዘንድ share እንዲሁም subscribe ማድረግን ንዳይረሱ

የመዝሙር አገልግሎቱ እንዲፋጠንና በምስል የታገዙ ዝማሬዎች አዳዲዝ ምስጋናዎች ተሰርተው እንዲቀርቡ አገልግሎቱን በተቻላችሁ ታግዙ ዘንድ አደራ እላለሁ በጸሎት ለምታስቡኝ ገብረ ኢየሱስ በማለት ፀልዩልኝ አስተያየት ካላችሁ 0912474326 እንዲሁም 0974737676 በገንዘብ መርዳት ለምትፈልጉ 1000185198247 ንግድ ባንክ 101044416 አቢሲንያ ስለ መልካም ሀሳባችሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

ስለ ምታደርጉት መልካምነትና አገልግሎቴን ስለምትደግፉ ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው!!