Aba Samuel Tesema
በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈሰ ቅዱስ ሕብረት አንድነት የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋራ ይሁን። ባላችሁበት ሁሉ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ። አገራችንንም አለማችንንም ሰላም ያድርግልን።
ሰብስክራብ በማድረግ የደዉሉንም ምልክት በመጫን በየእለቱ የሚሰጠው ትምህርት እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
ለሌሎች ወዳጅ ዘመዶችም በመንገርና በማካፈል ሁላችንም መንፈሳዊ ግዴታችንን እንድንወጣ በእግዚአብሔር ስም እንገልጻለን እንጋብዛለን።
በዚ ቻናል የሚለቀቀው በቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ መንፍሳዊ ፕሮግራም አገልግሎት የሚሰጥበት ፕሮግራም ነው፡፡
የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችህን ጋር ይሁን።
ሰላም ለዓለም ሁሉ ይሁንልን አሜን!!
🛑 ህሙማንን እየፈወሰ ያለው ፣ ስዕለት ፈጥኖ ሰሚው... ድንቅ ተአምር 364 | Aba Samuel Tesema
🛑 ለሚያምን ሁሉ ይደረጋል ፣ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ይሄን እስከመጨረሻው ስሙ ተመልከቱ ተማሩበት... ድንቅ ተአምር 363 | Aba Samuel Tesema
🛑 ለወላጆች በሙሉ ይሄን እስከመጨረሻው ስሙ ተመልከቱ ተማሩበት... ድንቅ ተአምር 362 | Aba Samuel Tesema
🛑 እናት ከዱባይ የደወለችው የተፈወሰችው... ድንቅ ተአምር 361 | Aba Samuel Tesema
🛑 ጓደኛ የማይታመንበት ጊዜ... ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ይሄን እስከመጨረሻው ስሙ ተመልከቱ ተማሩበት ድንቅ ተአምር 360 | Aba Samuel Tesema
🛑 ከዱባይ ድረስ...ሁላችንም ልናውቀው ልንጠነቀቅ የሚገባ ድንቅ ተአምር 359 | Aba Samuel Tesema
🛑 ራሳችንን ማየት እውነተኛውንም ማየት ያለብን? | ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እስከመጨረሻው ስሙ!! ድንቅ ተአምር 358 | Aba Samuel Tesema
🛑 ለምን እኛ አልተፈወስንም... ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ይሄን እስከመጨረሻው ስሙ ተመልከቱ ተማሩበት ድንቅ ተአምር 357 | Aba Samuel Tesema
🛑 ይድረስ ለኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ፤ ይሄን እስከመጨረሻው የሰማ እምነቱ ይጠነክራል...!! ድንቅ ተአምር 356 | Aba Samuel Tesema
🛑 መንቃት ያለብን ጊዜ...!! ድንቅ ተአምር 355 | Aba Samuel Tesema
🛑 አሳዛኙ መጨረሻ ፤ የቆቃው ቅዱስ ሚካኤል ያደረገው ፤ ይሄን እስከመጨረሻው የሰማ እምነቱ ይጠነክራል!! ድንቅ ተአምር 354 | Aba Samuel Tesema
🛑 ሸገር ላይ ይሉን ቢሮዎች ...... ተጠንቀቁ ፤ ይሄን እስከመጨረሻው የሰማ አንድ ችግሩን ይፈታል !! ድንቅ ተአምር 353 | Aba Samuel Tesema
🛑 የሞተ ሰው ነበር ፤ ይሄን እስከመጨረሻው የሰማ እምነቱ ይጠነክራል..!! ድንቅ ተአምር 352 | Aba Samuel Tesema
🛑 ሊሞት ተዘጋጅቶ ነበር…!! ይሄን እስከመጨረሻው የሰማ እምነቱ ይጠነክራል!!... ድንቅ ተአምር 351 | Aba Samuel Tesema
🛑 የሰው ልጆች ጠላት እና የመናፍስት ግብር መጨረሻ... ድንቅ ተአምር 350 | Aba Samuel Tesema
🛑 ልጆችን ከሀይማኖት እያሶጣ ያለው ፤ ዲያቆናትን ያጠፋው... ድንቅ ተአምር 349 | Aba Samuel Tesema
🛑 ልገለው ራሱን አስቀድጀው ነበር... ድንቅ ተአምር 348 | Aba Samuel Tesema
🛑 በሰው እየተመሰሉ እየወሰዱ.... የቅዱስ ሚካኤል ድንቅ ስራ ተገለፀ... ድንቅ ተአምር 347 | Aba Samuel Tesema
🛑 የጅብ ምላስ | ቆዳ እና ስጋ በምግብ የሚሰጠው | ከሰው ጅብ ተጠንቀቁ... ድንቅ ተአምር 346 | Aba Samuel Tesema
🛑 ሰው ወደ አውሬ የተቀየረበት አሳዛኝ... ድንቅ ተአምር 345 | Aba Samuel Tesema
🛑 የቤተሰብ ጣጣ በልጆች ላይ የሚያመጣው መከራ... ድንቅ ተአምር 344 | Aba Samuel Tesema
🛑 ቆራቢው መንፈስ ፤ ሀብት እና ንብርቷን ጥላ ፤ ልጆቿ የተበተኑባት... ድንቅ ተአምር 343 | Aba Samuel Tesema
🛑 ሁላችንም ልናውቀው የሚገባ የመናፍስት ስራ... ድንቅ ተአምር 342 | Aba Samuel Tesema
🛑 ሃብት ያሳጣ ፤ የራስ ሰው ክፋት ፤ የመናፍስት ትግል... ድንቅ ተአምር 341 | Aba Samuel Tesema
🛑 ልጆችን እያደነ ፤ እያጠቃ ያለው ፤ የሰው ደም የሚወደው... ድንቅ ተአምር 340 | Aba Samuel Tesema
🛑 ልጅ የሚያፈሰው ደማቸውንም የሚጠጣው... ድንቅ ተአምር 339 | Aba Samuel Tesema
🛑 እንዲንከራተት ፤ ትምህርት እንዲጠላ ፤ ዘመዶቹን እንዲረሳ የተደረገ... ድንቅ ተአምር 338 | Aba Samuel Tesema
🛑 በቅናት ሃብቱን ሸጦ ሊገላት የነበረው ፤ ቅዱስ ሚካኤል መቶ ያተረፋት የቅናት... ድንቅ ተአምር 337 | Aba Samuel Tesema
🛑 ሁላችንም እንጠንቀቅ ፤ ወጣቶችን እያጠቃ ያለው... ድንቅ ተአምር 336 | Aba Samuel Tesema
🛑 እድሳት በአዲሱ ዓመት... ድንቅ ተአምር 335 | Aba Samuel Tesema