Ancient Ethiopia - ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ

ይህ ቻናል ከዘረኝነት የፀዳ የቀደምቷን የኢትዮጵያ ገናንነት የሚያወሳና የወደፊቷን ኃያሏን ኢትዮጵያ ለማብሰር መንገድ የሚጠርግ ቻናል ነው።
ከውሸት፣ከዘረኝነት፣ከጥንቁልና፣ከአድልዎ፣ከድህነት ፣ የፀዳች በአባቶቻችን ጥበብ ላይ የተገነባች ንጹሕ አገር የምትፈልጉ የቻናላችን ቤተሰብ ሁነው ይከታተሉን ። እናመሰግናለን ።
This channel is a channel that is free from racism and it is a channel that will determine the innocence of Ancient Ethiopia and pave the way to announce the future power of Ethiopia.
Be part of our channel family if you are looking for a clean country built on the wisdom of our forefathers, away from racism, poverty, discrimination, and poverty. Thank you.