ጠበቃ ዩሱፍ // Lawyer Yusuf
ህግና ህግ ነክ ጉዳዮች ፣የፍታብሄርና የወንጀል ጉዳዮች ፣አገራዊ እና አለም አቀፋዊ ህጎች ይዳሰሱበታል ። የህግ ምክሮችና ትንታኔዎች ይሰጥበታል‼
በ facebook ገፃችን መከታተል ለምትፈልጉ___https://www.facebook.com/TebeqaYusuf/
በ Telegram ቻናላችን መከታተል ለምትፈልጉ____Yusuf Akeberegn Law Office
የሀገራችን የህግ ጉዳይ ይዳሰስበታል! !
https://t.me/TebeqaYesufAkeberegn
የብድር ውል ለምታደርጉ በሙሉ !! ይህንን ስሙ እንዳይቆጫችሁ !!
አንዱ የትዳር አጋር ሳያወቅ ሌላኛው ገንዘብ ቢበደር !! ጠቃሚ የህግ ምክር !!
ከ50 ሺህ በላይ በጥሬ ገንዘብ ግብይት ታገደ | | የብዙ ሰዉ የባንክ አካውንት ታገደ !!
ንግድ ፍቃድ ላላችሁ እና ለምታወጡ በሙሉ !! አዲስ መመሪያ ተላለፈ !!
በጋዜጠኛ ገነነ መኩሪያ ሊብሮ ሞት የተጠረጠሩ ፍርድ ቤት ቀረቡ !!ከሞተ ከ 3 ዓመት በኋላ !! ሰበር መረጃ !#ገነነመኩሪያ #ሊብሮ #GeneneMekuriYa
የሊዝ ቦታ ላላችሁ በሙሉ !! አዲሱ የሊዝ ህግ !! #ቤትሽያጭ #የቤትዋጋ #አዲሰአበባ
የቤት አገልግሎት ለውጥ አድርጉ ለተባላችሁ በሙሉ !! #አዲስአበባ #የቤትመሸጫዋጋ #tebekayesuf
የዶ/ር ደሳለኝ ጥያቄ እና የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ ምላሽ !! ያልተቆራረጠ !!
የተገዛ ንብረት ስም ሳያዞሩ ፍቺ ቢፈፀም ፣ ንብረቱን ይካፈላሉ ወይ ?
ለነጋዴዎች በሙሉ !! መንግስት ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጠ !!
የባንክ አክሲዮን ለምትገዙ በሙሉ !! አዲስ ህግ ወጣ !!
አከራይ ተከራይ አዋጁ ሊሻር ይችላል!! እንዲቀር ክስ ቀረበበት !!
ሱቅ ማሽግ ቀጥሏል ! ህጉ ምን ይላል ? የቦታ አገልግሎት ለውጥ ! ደንቡ ምን ይላል?
የቤት አከራዮች ቅጣት ሊከፍሉ ነው !! ሲኖ ትራክ አዲስ መረጃ !!
የጋዝ መኪና እንዲገባ ተፈቀደ!!
የቦታ ካርታ ላላችሁ በሙሉ !! #tebekayesuf #lawyeryusuf
አዲስ የመኪና ታርጋ ሊቀየር ነው!! ሰበር መረጃ !!
ለወራሾች በሙሉ !! አዲሱ ዉሳኔ !!
የባል እና ሚስት አስገራሚ የንብረት ክርክር !! ከመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እስከ ሰበር ሰሚ ችሎት !!
ይህንን ሳታውቁ ቤት እንዳትገዙ !!
ውክልና ባለቤት አያደርግም !!ተጠንቀቁ !!
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ የባንክ ብድር ይፋ ሆነ || ቤት ለሞትሽጡ እና ለምትገዙ መስከረም ወር ላይ ይፋ ሆነ !!
ቦታችሁ የሊዝ ለሆነ በሙሉ !!
በቀብድ ሽያጭ ውል ለምትገዙ በሙሉ !! ይህ የህግ ምክር እንዳያመልጣችሁ !!
ኮንዶሚኒየም ለምትገዙ በሙሉ !! ተጠንቀቁ ሰው ጨካኝ ሆኗል !!
የባንኮች የዶላር ውድድር | | ሳንፎርድ ት/ቤት ተከሷል !!
የብዙ ሰው የባንክ አካውንት ታገደ // የቀበሌ መታወቂያ ለምትወስዱ በሙሉ !! አዲስ መረጃ
የገጠር መሬት ውርስ ፣ የመንግስት ሰራተኛ ፣ ደሞዝተኛ ፣ በከተማ ነዋሪ የሆነ ፣ ውጪ አገር የሚኖር ፣ የራሱ ገቢ ያለው ፣ የገጠር መሬት ይወርሳል ወይ ?
ለትዳር መፍረስ ምክንያት የሆነ ባል ወይም ሚስት ካሣ እንዲከፍል መጠየቅ ይቻላል ወይ? በትዳር ላይ መባለግ እና ሌሎች በደሎች !!
በባንክ ገንዘብ ለምታስቀመጡ በሙሉ !! ይህ የህግ መረጃ እንዳያመልጣችሁ !!