ስንክሳር ዘተዋህዶ

በዚህ ቻናል ዘርፈ ብዙ የሆነውን የቤተክርስቲያን ትረካዎችን እንዲሁም ትምህርቶችን ለምሳሌ እንደ ስንክሳር፣ገድል፣ወረብ ፣ዜማ ፣ ቅዳሴ፣ሰዓታት ፣የተለያዩ ዝማሬዎችን፣ ስብከቶችን፣ የእሑድ እሑድ እንዲሁም የበዓላት ምስባኮችን የታላቁን የዜማ ሊቅ የቅዱስ ያሬድን ዜማ መሠረት በማድረግ የሚቀርብበት (የሚያደምጡበት እና የሚማሩበት)ቻናል ነው። ...ሰናየ ግብር ንግበር... ቀናነት ሩቅ መንገድ ያሻግራል መልካም ስራ እንስራ።