ethio dawit tube

እንኳን ወደ ethio dawit tube በሰላም መጣቹ።
በዚህ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊ ይዘቶችን ያላቸውን መጽሀፍት ማራኪ በሆነ በድምጽ ለጊዜው የሚቀርብ ሲሆን ወደፊት ደግሞ ጠቃሚ የሆኑ በቪዲዮ መንፈሳዊ ትምህርት በስፋት ይሰጥበታል። ሁሌም ሲሰማ አዱስ የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል በተጨማሪም ለሚሰማውም ለሚያነበውም ስለሚቀድስ ቤት ውስጥ አረፍ ሲሉ እና ጠዋት ጠዋት ከእንቅልፍ ሲነሱ ሆነ እንቅልፎን ሲተኙ የተወሰነ የእግዚአብሔር ቃል በመስማት በቃሉ እረፍት እንዲያገኙ መጽሀፍ ቅዱስ መስማት ማንበብ ሁሌም ልማድ ያድርጉ። ይህ ቻናል መጽሀፍ ቅዱስ ሙሉ ትረካ እና ሌሎች መንፈሳዊ ይዘቶች ስለሚይዝ ሰብስክራብ በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ ባክብሮት እንጋብዛለን።
Welcome to ethio dawit tube.
On this channel Books with a variety of spiritual content will be presented temporarily in an attractive volume, and useful videos in the future Spiritual education is widely available. The Word of God, which is always new It is also sacred to those who hear and read When they rested at home and woke up in the morning or heard a certain word of God Make it a habit to read, and listen to the Bible. This channel is a complete narrative of the Bible and having other spiritual content We respectfully invite you to become a family by subscribing.