Ankober media አንኮበርሚዲያ
ሸዋ አንኮበር ጠቅላይ ግዛት ወረሞና ሜርቆ ቅዱስ ሚካኤል ሊቃውንት ግሩም ነው
ሸዋ አንኮበር ጠቅላይ ግዛት ወረሞና ሜርቆ ደብረሃይል ኩክ የለሕ ቅዱሥ ሚካኤል ክፍል 2ት ይቀጥላል።
ሸዋ አንኮበር ጠቅላይ ግዛት ደረፎ ማርያም፣ሕዳር21/03/2018ዓ/ም
ሸዋ አዲስ አበባ በረራ ቦሌ ጎሮ ወይን አምባ ማርያም ሕዳር 21/03/2018ዓ/ም
አፍር የዱለሳ ደብረ ብሥራት ቅዱሥ ገብሬኤልቤተክርሥቲያን ታሕሳሥ19/2018 የማርፀበል ለማዘጋጀት ማር ከቤተ ክርሥቲያኑ ውሥት እየተቆረጠነው።
ጋቸኔ ቅዱሥ ሚካኤል ቤተክርሥቲያን ነው
ሸዋ አንኮበር የሊቃውንት መፍለቂያ አንኮበር መድኃኒያዓለምጥቅም27/02/2018ዓ/ም
ሸዋ አንኮበር እመምሕረት ተራራ የ2018ዓ/ም የመሥቀል ደመራ አከባበር
አፍር ዱለሳ ወረዳ ያለው ቅዱሥ ገብሬኤል ቤተክርሥቲያን
የአርጎባዋ ውብ ሀገር ጋቸኔ ከተማ
ይሕ ደግሞ በሸዋ አንኮበር ከሚገኙት አንዱ የሆነው የውሓ ወፍጮ ነው፣ለቀረፃው ጥራት የካሜራ ችግር ነው
እንኳን ለ2018 አደረሰን አደረሳችሁ መሥከረም1 ብለን ጀምረናል
እንዴነሽ አንኮበር መገን አልዩ አምባ
መገን አንኮበር መሥቀለዬሱሥ
ይሕ ያልተዘመረለት ሸዋ አንኮበር አይራራወንዝ ና አካባቢውነው(አፄ ናኦዶም ያረፉበት አካባቢ ነው።
ይሕ ሸዋ አንኮበር እመምሕረት ደንስ የሻ አንድነት ገዳም ነው።
ይሕ ሥፍራ የሚገኘው በሸዋ አንኮበር ሚጣቅ አመኑኤልና ተክለሐይማኖት ነው፣ወንዙ ጨው በሌ ይባላል።
ይሕ የሸዋ አንኮበር ልዩ መልካዓ ምድር ነው።#ተጋበዙ
ማሥታወሻነቱ ለሸዋ አንኮበር ተወላጆች ይሁን
ይሕ የሸዋ አንኮበር ልዩ የባሕል ጨዋታ ነው፣ከጅብ ደን ማርያም አካባቢ ነው።
ሸዋ አንኮበር አሥቲት ኪዳነ ምሕረት የአመቱ ይካቲት በዓል ነው፣ባለሥለተኛች በዚሕ መልኩ ለሕዝብ ሻሞ እያደረጉ ነው፣2017 ዓ/ም
#አደዋ በሸዋ ደብረብርሃን ለ129ኛ ግዜበድምቀት ተከበር፣ይካቲት 23/06/201/ዓ/ም
የሸዋ አንኮበር ግዛት ተወላጆች እዚሕ ደረጃ እንዲደርስ ላደረጉ አባላት የምሥጋ ናየእውቅና እና የምሥክር ወረቀት አበርክቷል።
ሸዋ አንኮበር አልዩ አምባ አሥተሮ ማርም በየአመቱ ምንናፍቀው ምርጥ የሐገራች የባል ዘፈን ነው።
በሸዋ ደብረብርሃን ያሳለፍነው ጥምቀት
ቃና ዘገሊላ በሸዋ በደብረብርሃን
ሸዋ ደብረብረሃን ይለያል ዘንድሮ በጥምቀቱ
ሸዋ ደብረብረሃን እንዃን ለ 2017ዓ/ም ለጥምቀት በዓል አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በዓል።
እንኳን ለ2017 ዓ/ም ለከተራ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በአል