Marda Documentary - ማርዳ ዶክመንተሪ

ሰላም ውዶች እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ!😊 ማርዳ ዶክመንታሪ ቻናል የተለያዩ እውነተኛ ግለ ታሪክና አስደናቂ ታሪኮችን እንዲሁም አነጋጋሪ የወንጀል ታሪኮችን በማራኪ አቀራረብ ወደናንተ ያደርሳል::
ቻናላችንን ሰብስክራይብ እንዲሁም ቪዲዮዎቻችንን ላይክና ሼር በማድረግ የ Marda Documentary - ማርዳ ዶክመንታሪ ቤተሰብ እንድትሆኑ በትህትና እንጠይቃለን🙏😊