Weyn chemzone

የዚህ የዩቲዩብ ቻናሌ ዋና አላማ እያንዳንዳችን በየእለቱ ስለምንጠቀማችው ምርቶች ከጤና እና ከአጠቃቀም ጋር የተያያዘ መረጃን ለመስጠት እና የተለያዩ አምራች ድርጅቶች ከፍተኛ ጥራት እና ትርፍ ያለውን ምርት ለማምረት የሚያስችላቸውን ሀሳቦች ለማቅርብ ነው፡፡ በተጨማሪም የብዙ አመት እውቀትና ልምድ ያላቸውን የኬሚካል ምህንድስና ባለሙያዎች በመጋበዝ ለኬሚካል ምህንድስና ተማሪዎች እንዲሁም ከኬሚካል ምህንድስና ሙያው ውጪ ሆነው ነገር ግን በማምረት ዙሪያ ላይ ለሚሰማሩ ልምዳቸውን ለማካፈል ነው፡፡
በእርግጠኝነት በዚህ ቻናል መልካም ነገሮችን ታገኙበታላችሁ፡፡ ቻናሉን ለማሳደግ ፣ ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት እና ሌሎች ሰዎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ ሰብስክራይብ እና ሼር ማድረግ አትርሱ::
Welcome to @Weynchemzone11 YouTube channel! Our channel offers expert training on process control and dynamics, helping industries produce high-quality products and maximize profitability. Whether you're a student, researcher, or professional, join us to explore innovative ideas and gain valuable insights in chemical engineering. Subscribe now and be part of our exciting journey!

#productivity #health #producer #inovation #training #podcast #lecture #agriculture #information #experiment #expert #experiencesharing