ማኅተመ ክርስቶስ ሚዲያ

በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የደብረ ሰላም በዓለ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ማኅተመ ክርስቶስ ሰንበት ትምህርት ቤት የቲዩብ ገጽ ነው። እንኳን በድኅና መጡ።

በቻናሉም የሚቀርቡ ዝግጅቶች
- መዝሙሮች ፣
፟- ሥነ ጽሐፎች ፣
- ትረካዎች ፣
- ተውኔቶች ፣
- ስብከቶች እና ሌሎች ትምህርታዊ ዝግጅቶች።
- መረጃዎች እና ማስተዋወቂያዎችን እንዲሁም ሌሎች ልዩ ዝግጅቶችን ዘመኑን በዋጀ መልኩ ይቀርባሉ፡፡


_ - - እርስዎም ቤተሰብ ሆነው ይከታተሉን - - _
___Subscribe & Share___