E Tech Media - ኢ ቴክ ሚድያ

"መልካም ማድረግ መልካም ነው፣ያወቁትን ማሳወቅ ደግሞ ፍፁም በጎነት ነው" Doing good is great, but sharing what you know is even better, so we always share what we know!

My Name is Mr. Dires Atinafu here, and "E Tech Media - ኢ ቴክ ሚድያ" is my channel ! This YouTube channel will provide you with technology training, YouTube and Google AdSense training, mobile and computer application tutorials, research ideas and training, business and entrepreneurship ideas, current events, spiritual programs, entertainment and reaction videos, online money making tutorials, and various events. 100K subscribers is what I want to achieve in 2025 GC !

ድረስ አጥናፉ እባላለሁ ቻናሉ ደግሞ "E Tech Media - ኢ ቴክ ሚድያ" ነው ! በዚህ የዩቲብ ቻናል የቴክኖሎጅ ስልጠናወች፣ የዩቲዩብና የጎግል አድሰንስ መረጃወች፣የሞባይልና የኮምፒውተር አፕሊኬሽን መማሪያወች፣ የጥናትና ምርምር ሐሳቦችና ስልጠናወች፣ ወቅታዊ መረጃዎች፣መንፈሳዊ ፕሮግራሞች፣ የመዝናኛና ሪያክሽን ቪድዮወች፣ የኦንላይን ገንዘብ አሰራር መማሪያዎችንና የተለያዩ ዝግጅቶች ወደ እናንተ ይቀርቡበታል፡፡ የ 2016/17 አላማየ 100ሺ ሰብስክራይበር ላይ መድረስ ነው።

E Tech Media - ኢ ቴክ ሚድያ....ካገዛቹህኝ እመኑኝ አላማዬን አሳካዋለሁ!!

With Best Regards!