Al imran "cmc"islamic institute

እንኳን ወደ ኣል–ዒምራን ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም በደህና መጡ

ኣልዒምራን ተቋም የኢስላማዊ ትምህርትን ከዘመን ተሻጋሪ የእስልምና ወግ እና ጥበብ ጋር በማዋሃድ ኢስላማዊ እውቀትን ለማስፋፋት ከተመሠረተበት (1996 አ·ል) ጀምሮ፣ ነባር የኢስላማዊ የእውቀት ቅብብሎሽን እና ዘመናዊ አስተምህሮዎችን በመጠቀም በአካዳሚክ ልቀት እና በሥነ ምግባር መመሪያ የበለጸገ ንቁ አእምሮ ያላቸው ግለሰቦችን ለመፍጠር በፅናት የቆመ ኢስላማዊ ተቋም ነው።