Ethio Sky Media


እንኳን ወደ ስካይ ሚዲያ በሰላም መጡ። ስለሚደግፉን እና ስለሚያበረታቱን በቅድሚያ እናመሰግናለን።
ኢትዮ ስካይ ሚዲያ ልምድ ባላቸው ጋዜጠኞች ባለቤትነትና ዋና አዘጋጅነት የሚመራ ዜና፣ ትንታኔ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ያቀፈ ሚዲያ ነው።
ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት እንዲያበረታቱን በትህትና እንጠይቃለን።
መደበኛ መሰናዶዎች በዩቲዩብ፣ በፌስቡክ፣ በቲክቶክና እና በቴሌግራም ወደ እናንተ ይደርሳሉ።

ኢትዮ ስካይ ሚዲያ
ከተረጋገጡ ምንጮች