ርቱዓ ሃይማኖት2

እንኳን ደህና መጡ! በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትምህርቶችን ብቻ ያገኛሉ።በወደዱት ሰዓት የሚያዳምጧቸው ለነፍሶ የሚጠቅሙ ትምህርቶች ይገኛሉ። በየጊዜው የሚለቁ ትምህርቶች እንደርስዎ ቤተሰብ ይሁኑ። ስለሚከታተሉን እናመሰግናለ።