Nati App
Hi My Name Is Natna jemal I Presents CelI Phone App Tutorials,how to tips,technology update tips,monetization tips,video editing tutorials,tech reviews and social media tips video For Amharic Language Speakers To Help Them Understand How To Use Their Smart Phone To Its Full Potential. I Give These tutorials To Help Better The Community And To Develop Knowledge Of Modern Age Technology For The Everyday Person. None Of The Tutorials Were Made For Profit And I Am Not Paid For Any Of The Tutorials By The App Developers. I Simply I Would Like To Help My Community. I Hope You All Benefit And Learn From My Tutorials Please Share Our Video's To Your Friends And Families Don't Forget To Subscribe My YouTube channel thanks
ሰላም ውድ የተከበራችሁ ጓደኞቼ እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ላይ ለናንተ ይጠቅማሉ ብለን ያሰብናቸውን አስተማሪ, አዝናኝ,አስገራሚ እና ትኩስ መረጃዎችን በየወቅቱ እናቀርባለን እንዲሁን ለምትጠይቁን ጥያቄዎች መልሶችን በፍጥነት በደስታ እንመልሳለን subscribe በማድረግ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ ፈጣሪ እኛንም ሃገራችንንም ይጠብቀን አመሰግናለው ።

ስልካችንን እንዴት update እናደርጋለን - one ui 8 software update

እመኑኝ ይሄ አፕ ያስፈልጋችኋል - best android app

ፎቶ ኤዲት ማድረግ አልችልም ማለት ቀረ - nano banana google gemini ai app

ኢሞዋችንን እንዴት በአሻራ መቆለፍ እንችላለን - how to set fingerprint lock on imo

ሳምሰንግ ስልክ ላይ ብዙ ሰው የማያውቃቸው 2 ነገሮች - samsung tips and tricks p21

ሁሉም ሰው ስልኩ ላይ ሊኖረው የሚገባ ምርጥ አፕ - best android app

የ ሳምሰንግ good lock ላይ 2 ምርጥ ነገሮች - samsung good lock tips and tricks part 2

3 ማወቅ ያሉብን ምርጥ አፖች - Best andriod apps 2025

ሳምሰንግ ስልክ ተጠቃሚዎች ማወቅ ያለባችሁ 2 ምርጥ ነገሮች - Samsung tips and trick | best samsung features

One ui 7 ላይ የተቀየሩ 8 ምርጥ ነገሮች - Samsung one ui 7 update - top features You need to know

ስልካችንን ወደ android 15 update አደራረግ - Samsung galaxy A34 one ui 7 android 15 software update

4 ቴሌግራም ላይ የተጨመሩ ምርጥ ነገሮችን - telegram tips and tricks 2025

Tiktok ማንም ያላሰባቸውን አገልግሎቶች ጀመረ - 3 new tiktok tips and tricks

ለሳምሰንግ ስልክ ተጠቃሚዎች - Samsung best features modes and routines p1

አስገራሚዎን good lock አፕ አጠቃቀም- Samsung Good lock tips and tricks part 1

Telegram ኮድ አልክም ብሎ ላስቸገራችሁ - ቴሌግራም አልከፍት ብሎ ላስቸገራችሁ መፍትሄ

Bybit Mastercard አወጣጥ ቀላል እና ግልፅ በሆነ መንገድ - Master card in ethiopia

Seed claim አደራረግ እና ወደ kucoin አላላክ - seed withdrawal to wallet & Exchange

Seed airdrop listing date | How to connect sui wallet

Paws claim ማድረግ ተጀመረ ፍጠኑ - paws airdrop claim on bybit | how to claim paws airdrop

ቴሌግራም አዲስ ነገሮችን ጀመረ - new telegram tips and tricks

Paws ምን ያክል እንዳገኛችሁ check አድርጉ - paws airdrop check your allocation | How to check paws allocation

Paws airdrop አዲስ መረጃ - paws airdrop new update

Zoo airdrop የሰራችሁ withdrawn ማድረግ ተጀምሯል - Zoo Airdrop bitget deposit | Zoo airdrop listing date

አሳዛኝ መረጃ telegram ኢትዮጵያን አገደ - አዲስ telegram wallet ለ ethiopia ተከለከለ

Memhsh airdrop የሰራችሁ ቶሎ አስተካክሉ - Memhash telegram airdrop new update

ከዚህ ቢፊት Dogs የሰራችሁ NFT claim ማድረግ ተጀምሯል - Dogs Holiday season Reward

በ ቻይና የተሰራው አለምን ያነጋገረው Deepseek Ai አፕ - Deepseek Ai app

Notpixel claim አደራረግ - How to claim $Px token | claim and swap notpixel token

Paws ላይ ቶሎ check አድርጉ - How to check paws eligibility | paws airdrop new update