melat tube
ሰላም እንኳን ደህና መጣቹ ..ሰለ ግዜቹ በጣም አመስግ ኛለው ። ሜላት እባላለው ባለትዳር እና የኣንድ ልጀ እናት ነኝ በዚ ቻናል ላይ ቀለል ያሉ ምግቦችን እና እኔ ተጠቅሜባቸው የጠቀመኝን ነገሮችን አካፍላቹሀለው ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ቤተሰብ እንሁን አመሰግናቹሀለው ባላቹሁበት ሰላም ሁኑ
ለጤናችን
በርገር ለምኔ የሚስብል ልዩ የ ቁርስ አማራጭ
ለቁርስ ለመክሰስ በደቂቃ የሚደርስ ቆንጆ ብስኩት እና ዳቦ ‼️
ሙሉ ገበታ
ለቁርስ ለመክሰስ ለምሳቃ ልዩ እና ቀላል ዳቦ‼️‼️‼️
ግዜ እና ጤናን ለመጠበቅ የግድ ያስፈልገናል
በ1ደቂቃ ሽንኩርት ማብሰል | ልዩ የበአል መዳረሻ| ቀይ እና አልጫ |የዶሮቁሌት | ፈጣን አይብ
ልዩ የ በአል ድፎ ዳቦ | ከነ ቅመሙ
ፈጣን የ በአል መጠጥ | ከ አልኮል ነፃ
በጣም ፈጣን እና ቀላል የፃም ቁርስ አማራጭ
ሬስቶራንት በልቼ የወደድኩትን ምግብ እቤቴ ሰራሁት | የፃም አማራጭ
ስራን የሚያቀል ቁርስ | ድንች ካለሽ በደቂቃ ይህንን ቁርስ ሞክሪው
የ ሩዝ በድንች በቲማቲም ለብለብ | የፃም አማራጭ
ልዩ የፃም አማራጭ | ጤናማ እና ቀላል
ልዩ ቁርስ ቀላል እና ፈጣን
በጣም በቀላሉ የፃም ጭኮ ! ጤናማ እና ጣፋጭ
ስጋ ለምኔ !በልታቹ የማትጠግብት ጎመን በምስር !
በጣም ቀላል ጤናማ ፈጣን 5 አይነት የፃም ገበታ| አልጫ ሽሮ | ፓስታ በ አትክልት | ቆስጣ | ቲማቲም ቁርጥ | ሽንብራ አሳ
ስራን የሚያቀል የፃም ጥብስ | በጣም ጤናማ የፃም ኬክ| የፃም ማኪያቶ
.ሽንብራ ድቄት አዘገጃጀት| የሽንብራ አሳ ወጥ
ከ አጃ ከጤፍ እንዲሁም ከአልመንድ ዱቄት የተሰራ እና በ ኦቸሎኒ ቅቤ የታሸ ጨጨብሳን
የ ሰንበት ቁርስ
ይሞክሩት | ልጆች አዋቂዋችም የሚዋዱት | የፃም አማራጭ ጤናማ
በፍጥነት የሚደርሱ የፃም ምግብ ማባያዋች
ቆቀር|ጮርናቄ|ፓስቲ የልጅነት ትዝታ የምወደው ቁርስ
በራሳችን ብር በሽታን መሸመት! ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ
ለሳምንት ጥንቅቅ ለማለት ይህንን አድርጊ|ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዝግጁ
እንኳን አደረሳቹ !!! በቀላሉ የተሰሩ የ ፃም መያዟ ምግቦች
ልዩ የዳቦ ኬክ
ለተስተካከለ አቋም | ክብደት ለመቀነስ| ፊት ቆዳ ውበት | ለ ጤናማ ህይወት