የህግ ባለሙያ Lawyer

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ህግን ለማውቅ እንኳን በድህና መጥችሁ በዚህ ቻናል መሰረታዊ የህግ እውቀቶችን አካፍላችኋለው።
ስለ ህግ በሰፊው ይዳሰሳል መሰረታዊ የህግ እውቅቶችን እናሳውቃለን፣ አስገራሚ የክስ ሂደቶችን ኬዞች ፣ለህግ ተማሪዎች የሚሆኑ ትሞህርቶችን እንለቃለን አብራችሁን ሁኑ።
Hello Welcome You have come to know the law and you have shared the basic knowledge of the law through this channel.
It explores the law extensively, we inform about basic legal knowledge, we release interesting cases of litigation, tutorials for law students. Stay tuned. Our aim is to teach the law