ቃለ እግዚአብሔር - Kale Egziabher
ቃለ እግዚአብሔር ዩቲዩብ ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዶግማ፣ ትውፊት እና ቀኖና መሰረት የሚሰጡ ትምህርቶችና ዝማሬዎች በጥራት የሚለቀቁበት ገጽ ነው። ይህን ገጽ በመወዳጀት የአምላካችንን ቃል ቆማችሁ:
በሕሊና
በሰውነት
በአጽንኦት(ትኩረት ሰጥታችሁ) አድምጡት!
“የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ቆማችሁ ስሙ!”
🛑አዲስ ስብከት | አንተን ማገልገል መባረክ ነው። መዝ 26:4 | ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልአክ
አንቺ የወርቅ መቅጃ ነሽ | በኩረ ይባቤ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ
እንዳትሞቱ ከእርሱ አትብሉ ዘፍ 3:3 | ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልአክ
አፍርሰህ ስራኝ | መምህር ዘላለም ታዬ
አማኑኤል የማይመረመር የሥጋ ልብስን የለበሰብሽ የሸማኔ ጉድጓድ አንች ነሽ - አባ ሕርያቆስ | ሊቀ ሊቃውንት ሥሙር አላምረው
እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ ዮሐ 15:1 | ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልአክ