Lavish by Dr. Melat
ወደ ዩቲዩብ ቻናሌ እንኳን ደህና መጣችሁ። በዚህ ቻናል ስለ ኢትዮጽያዊያን ቆዳ እና ፀጉር ጤንነት እና ውበት አጠባበቅ እንነጋገራለን። ቪዲዮቼ በሙሉ የጥቁር ቆዳ እና ፀጉርን ታሳቢ ያደረጉ ናቸው።
Welcome to Dr. Melat Solomon's YouTube channel.
A Medical Doctor, Leadership Expert and Clinical Cosmetologist by profession. This channel is solely dedicated to Ethiopians (Skin of Color) for detailed discussion about skin and hair details, selection of appropriate products and both medical and cosmetics procedures.
እራሴ ላይ የአፍንጫ እና ከንፈር Filler ሰራሁኝ
ዳጊን Botox ወጋሁት
ነገ ምሽት ይጠብቁን።
የአርቲስት አስናቀ ንጉሴ ሙሉ የፀጉር ንቅለ ተከላ ሂደት እና ውጤቱ / የላቪሽ እጆች አይደለም አናት ላይ ሴራሚክ ላይ ያለመልማሉ
ምን አዲስ ነገር ይዤላችሁ መጣው?| New Announcement
የሙሽሮች የቆዳ እንክብካቤ/ ቀድማችሁ እኚህን ነገሮች አድርጉ/ Bridal Skincare
ለልጆች የሚሆኑ የቆዳ ማለስለሻዎች| Moisturizers for kids
ከ40 ዐመት በላይ ሊኖር የሚገባ የቆዳ እንክብካቤ| Skincare in your 40s
የጀርባ እና የደረት ብጉር ላስቸገራችሁ በሙሉ|Chest & back acne
ቆዳዬ ላይ እስከዛሬ የተሳሳትኳቸው ስህተቶች| ከእኔ ተማሩ
ትክክለኛ የቆዳ እንክብካቤ እንዴት ይኑረን?| How to build a correct skincare routine.
የነፍሰጡር ሴት ቆዳ እንክብካቤ| Pregnancy do's & don'ts of skincare
Chicken Skin ላስቸገራችሁ መፍትሄ| Keratosis Pillaris|Strawberry leg
ትክክለኛው የRetinol/ሬቲኖል አጠቃቀም| Beginners guide to Retinol|Dr.Melat
ትክክለኛ የቆዳ እንክብካቤ እንዴት እንጀምር?| How to build a correct skincare routine| Dr. Melat
የጥፍር ማድረቂያ መብራቶች የቆዳ ካንሰር ሊያስከትሉ እንደሚችሉ ያውቃሉ?| UV lights for manicure| Dr. Melat
እንደ ሀኪምነቴ እና ክሊኒካል ኮስሜቶሎጂስትነቴ ፊቴ ላይ በፍፁም የማላደርጋቸው 5 ነገሮች| 5 things i will never do on my face
ከ2-3 ዓመት የሚቆዩ ሜካፖች| Semi-permanent makeups
የCetaphil ቆዳ መንከባከቢያዎች ለኢትዮጲያውያን | Cetaphil Skincare Products for Skin of Color
የGood Molecules የቆዳ መንከባከቢያዎች ለኢትዮጲያውያን ቆዳ| Good Molecules Skincare Products Review
ማይክሮኒድሊንግ እና ፒአርፒ ለብጉር ጠባሳ| Microneedling & PRP for acne scar
ደረቅ ቆዳ ያላችሁ እና ብጉር የሚያስቸግራችሁ እንዲሁም ሜክአፕ የምትጠቀሙ| Dry & acne prone skin| Dry skin & makeup
ብጉር ለሚያስቸግረው ቆዳ የሚሆኑ Moisturizers|Acne Moisturizers |Dr. Melat
የቆዳ ማለስለሻዎች ምንድን ናቸው?| ለቆዳ አይነታችንስ የሚስማማውን እንዴት እንምረጥ?| All you have to know about moisturizers
ብጉር አያመጡም ተብለው የሚሸጡ ነገር ግን ብጉርን የሚያስከትሉ Moisturizers|Non-Comedogenic Moisturizers that are a big No
ዋጋቸው ተመጣጣኝ እና ውጤታማ የሆኑ የቆዳ መንከባከቢያዎች|Affordable & Effective Skincare Products
#Medical #Cosmetology #Aesthetics #beautifulskin #healthyhair #ethiopian
አይናችሁ አካባቢ ጥቁረት ላስቸገራቹ መፍትሄ|Dark Circles|Dr.Melat