Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት

Ethio Nikat Media is an independent media established to deliver critical discussions and analysis on the political, economic, social and cultural realms of Ethiopia. The programs feature devoted topics in the form of news analysis, interviews, memos and discussions.
Interested audience are kindly invited to attend, share and subscribe
ኢትዮንቃት ሚዲያ ገለልተኛ ሚዲየ ሲሆን የተመሰረተበት ዓላማ በኢትዮጵያ ፖለቲካ፣ኢኮኖሚ፣ማህበራዊ እና ባህላዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሳል ትንታኔዎችን መስጠት፣ልምድ እና እውቀት ካላቸው ዜጎች ጋር ውይይቶችን ማድረግ እና ለፖሊሲ አውጭዎች ግብዓት የሚሆኑ ገንቢ ሃሳቦችን ማመንጨት እና አቅጣጫዎችን ለማመልከት ነው፡፡ በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ፍላጎት ያላችሁ ታዳሚዎች ሁሉ ሰብስክራይብ እንድታደርጉና ቤተሰብ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡