Hani tube
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
በዝህ የዩትብ ቻናል ላይ የተለያዩ ለተመልካች ይጠቅማል የምለው ነገር በየጊዜው አቀርባላቹሀለው
ምርትና አገልግሎት እንዲተዋወቅላቹ ለምትፈልጉ በኢናስታ ግራም እና እንዲሁም በይቱብ ቻናሌ ቪድዮ ከኮመንት መስለው ስር ማስቀመጥ ትችላላችሁ
ሁላችንም በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን
ፀጉሬ!!ለብዙ !!ወራት !!ጫፍጫፉ!!ደርቆ ያስቸገረኝን!! ባንዴ ያስተኬከለልኝ ጭቃ ቅባት
የዚህ# ሳምንት ምርጡ #የጸጉር ማስክ
#የቤት ጽዳት #Housecleaning
ለጸገሬ ሽበት ይሄንን እየጠቀምኩ ነው ውጤቱን አብረን እንየው
በጣም የምወደው የጸጉር ማስክ ነው ተጠቀሙበት የሀገሬ ልጆች
#ለሁለት ወር #የተጠቀምኩት ምርጥ ሻምፖና ኮንዲሽነር #የተቆረጠው ጸጉሬ በስድስት ወሩ ይሄንን ያህል አድጓል
ለፈጣን የጸጉር እድገት እና ባጭር ጊዜ እሚያፋፋ
የአፍሪካ ሴቶች ጸጉር የግንባር ቤቢ ሄር እሚያሳድጉበት ትክክለኛው ሚስጥር ይህ ነው
የጸጉር #እድገት በማፋጠን #ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ የጸጉር ቅባት
#የሰውነት ቆዳን #ማለስለሻ ምርጥ ሎሽን
#10 ተመራጭ የጸጉ ቅባቶች የጸጉር እድገት እዳይቆም #እሚያደርጉ ቅባት ሻምፓና ኮንዲሽነር ክሬም #ሎሽን በጣም ወሳኝ ናቸው
እስካሁን ያልተሰራ የወይራ ዘይት ዲፕ ኮንዲሽነር በሁለት ሳምንት ጸጉሬን ያዘናፈለው እስካሁን ተሸውጃለው🤔
በትርፍ ግዜዬ የሰራሁት የቡና ምንጣፍ በጣም ነው የወደድኩት #Ethiopiancoffee#ceremony
#ጸጉሬ ባጭር ግዜ እንድገቱ እንዲጨምር የረዳኝ የጸጉር ማስክ 👌በጣም ወሳኝ ነው
#የኤልዱዬ ጸጉር #የግንባር ቤቢ ሄሯ ያሳደገላት ይሄ ነው
#የኤልዱዬን ጸጉር #ለማሳደግ የረዳኝ #ለየትኛውም ጸጉር የሚሆን ምርጥ ማስክ
#ጸጉራችን #ከመታጠባችን በፊት #ቀላቅለን መቀባት ያለብን ቅባት እንዳይነቀል #ያረግልናል
#ቦርጭ ሳይኖረን እንዴት አርገን #የሰውነት #ቅርጻችንን ማሳመር #እንችላለን ዘዴው ቀላል ነው
#የእግሬን ተረከዝ #ያለሰለሰልኝን ሚስጥር ላካፍላቹ
#10 የጸጉር እድገትን እሚያፋጥኑ እና እድጉቱ እዳይቋረጥ እሚያደርጉ ተመራጭ ቅባቶች
#ጸጉሬ #እየተነቀ አስቸግሮኝ የነበረው ያስታገሰልኝ ይሄ ነው በጣም ምርጥ ነው
እባካቹ ተጠንቀቁ በዚህ የተነሳ ጸጉሬ አይኔ እያየ ተነቅሎ #ሊያልቅ ነው ምን ላርገው
እቤት ስንውል ትልቋ ልጄና እኔ እንደዚህ ማረግ ጀመርን ከመቀመጥ ማላመጥ ይባል የለ
5ቀን ነው #የተጠቀምኩት ለውጥ #አይቼበታለው ፊቴ ተበላሽብኝ ብላቹ ለጠየቃቹን ልጆች ይሄው መፍትሄ ይዤላቹ መጥቻለው
#Homemadecoffeeoil/በቤት ውስጥ የተዘጋጀ የቡና ቅባት ተጠቀሙት 100% ይሰራል👌
#ጸጉሬን ሳብጥረው እዳይያዝ እና እንዲፍታታ ይሄንን ተጠቀምኩ ዋዎ ነው
ከግንባር ለሸሸ ጸጉርና ለፊት ቆዳ ልስላሴ እጅግ ልዩ ጥቅም የሚሰጥ ነው
ጸጉሬ ከቆረጥኩት ባንድ ወር ውስጥ የእድገቱን ተመልከቱ እኔ ራሴ በጣም ነው የገረመኝ ማየት ማመነው /በተጨማሪ ላራት ወር የጠቀምኩት ኮንድሽነር ሻምፖና ቅባት
8 #ምርጥ የጸጉር ቅባቶች ናቸው #እንዳያመልጣቹ
በተመጣጣኝ ዋጋ የገዛሗቸው የሀበሻ ቀሚሶች ተመልከቱ መግዛት ለምትፈልጉ ስልክ ቁጥር አስቀምጣለው