Honi Tube ሆኒ ቲዩብ

በስመ ሥላሴ አሐዱ አምላክ አሜን!
በመጀመሪያ ወደ ቻናላችን እንኳን ደህና መጣቸሁ! አክብራችሁ ቻናላችንን ሱብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ለሌሎች እንዲዳረስ ስለምታደርጉን በልዑል እግዚአብሔር ስም ከፍ ያለ ምስጋና እናቀርባለን። በዚህ ቻናል ላይ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የተለያዩ መንፍሳዊ መርሐግብሮች ለምሳሌ ምስባኮች፤ትምህርቶች፤የኪነ ጥበብ ውጤቶች፣ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፤ዝማሬዎች ወዘተ ይቀርቡበታል:: ቤተሰብ በመሆን ላይክ በማድረግ አስተያየት በምጻፍ እና ለሌሎች በማጋራት እንድታግዙን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። እግዚአብሔር ይስጥልን!
🤳0920467670 🤳0777467670
In the name of the Trinity, the One God, Amen! First of all welcome to our channel! We thank you in the name of Almighty God for subscribing to our channel and making it accessible to others. On this channel, according to the good will of God, various spiritual programs such as sermons, teachings, works of art, current church information, songs, etc. will be presented. In the name of God, we ask you to help us as a family by liking, commenting and sharing with others. God bless us! 🤳0920467670 🤳0777467670