አክሊል ሚዲያ
የተወደዳችሁ የአክሊል ሚዲያ ቤተሰቦቻችን እንኳን ወደዚህ የእግዚአብሔር ቃል የሚተላልፍበት ቻናል መጡ
አክሊል ሚዲያ ሰብስክራይብ ካላደረጉ ሰብስክራይ በማድረግ የሚተላለፉትን ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች ይከታተሉ
ማንኛውም ሐሳብ አስታያየት 0967437703 በቴሌግራም በዋትስ አፕ መልእክት ያስቀምጡልን
ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን
Ⓒአክሊል ሚዲያ _Aklil media
❗️❗️ሰውን የምትበድሉ የፈርዖን ጸባይ ያላቹ ሰዎች ተጠንቀቁ ጊዜ ይገለበጣል//እግዚአብሔር ይፈርዳል ሰው የምታስለቅሱ ተጠንቀቁ//መጋቤሐዲስ እሸቱ አለማየሁ
🛑የብዙዎቻችን ጥያቄ የመለሰው ትምህርት//ስለ ገድላት//ስለ ቅዱሳን ስዕላት//ስለ አስራት በኩራት //ጥልቅ ማብራርያ //በሊቃውንት መምህራኖቻችን
🛑ድንገት ዓይን ይጠፋል //ድንገትም ሞት አለ ተዘጋጅታቹ ጠብቁ//ሁሉም ነገር በጨለመብን ጊዜ ተስፋ በቆረጥን ጊዜ እግዚአብሔር ያንኳኳል ታገሱ//ጠብቁት
😭😭የእነርሱ ቁስል ካላሳመመን የእነርሱ ቁስል እኛን ካላደማን የቱ ጋር ነው ክርስትናችን//እውነት እጅግ ማዘን መጸለይ አለብን //ዲ/ን ኢያሱ መስፍን
🛑ኦርቶዶክሳዊ ጋብቻ ክፍል 2// ትዳር ስታስቡ በትዳር ውስጥም ያላችሁ እነዚህን ነገሮች ካላደረጋችሁ መቼም ደስተኛ አትሆኑም/ደስታ የሌለባቸው ትዳሮች ምክንያት
🛑አዲስ ስብከት// አይዟችሁ ተስፋ አትቁረጡ አትጨነቁ //ተስፋ ያጣችሁ መከራ ውስጥ ያላችሁ ባዶነት የሚሰማችሁ ይህንን አድምጡ//መልአከ ኤዶም አባ ሕርያቆስ
😭😭😭እስከ መቼ ነው ደም የሚፈሰው// እስከመቼ በቃ እንዲለን አሁን እናልቅስ አሁን የምር እንጹም አሁን ምህላ ያስፈልገናል //መጋቤ ሐይማኖት እዮብ ይመኑ
🛑አዲስ ስብከት//መድኃኔዓለም የኛ አባት//ቀራንዮ እያሰባችሁ አልቅሱ //ድንግል ማርያም እናት ትሁናችሁ ብሎ ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር//
🛑ድንግል ማርያም ጠልቶ ኢየሱስ ብቻ ብትል አትጸድቅም//ኢየሱስ ለማለት አትፍሩ የዳንበት ስም ነው//መዳን ከፈለጋችሁ እንዲህ አድርጉ//መምህር አይቼው
🛑የምትወጅውን አግቢ የምትወዳትን አግባ //ከማግባታችሁ በፊት እነዚህን ነገሮች በደንብ እወቁ //ሻይ የጋበዘ ሁሉ ባል አይሆንም //ኦርቶዶክሳዊ ጋብቻ
🛑የውሾችህ አንደበት ወደጠላትህ ነው //እንደ ውሻ አትሁኑ//ምንም ተስፋ ብትቆርጡ በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ አትቁረጡ//መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ግሩም ወርቁ
🛑ከአለማዊነት ውጡ ከማይመስላችሁ ጋር በፍጹም አትሁኑ //ችግር የለውም ከሚባል ልማድ ውጡ//በዲ/ን ዘማርያም ዘለቀ
🛑ከድካማችሁ ማረፍ ትፈልጋላችሁ?//ምንም ዓይነት ሐዘን ሲገጥማችሁ አብዝታችሁ አታልቅሱ// መጋቤ ሐይማኖት እዮብ ይመኑ@aklilmedia1
🛑ማስጠንቀቂያ ❗️❗️በፍፁም አይናችሁ ጨፍናችሁ አትጸልዩ //በልምድ የምናደርጋቸው ነገሮች እንዳያጠፉን አሁኑኑ እናቁም//አማትባችሁ እጃችሁን አትሳሙ
🛑አዲስ ስብከት//ብቻችሁን ሆናች ተጨንቃችሁ የምታነቡት እንባ እግዚአብሔር ያያል /ተስፋ አትቁረጡ//እግዚአብሔር ያያል ቀን አለው /መልአከ ኤዶም አባ ሕርያቀስ
🌹🌹አክሊለ ጽጌ//እንዘ ተሐቅፊዮ🌹🌹ወደ አንቺ የመጣው//አንቺ ብቻ ቤተልሔም //ልብን የሚያሳርፍ ድንቅ ዝማሬ //ሊቀ ዲያቆናት ቀዳሚጸጋ ዮሐንስ
🛑አዲስ ስብከት //እንዳትጠፉ ተጠንቀቁ❗️ የምትሳደቡ የምትጠጡ ሰዎች በፍጹም እንዲህ አታድርጉ / በምንም ነገር ታጋሽ ሁኑ /መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ ግሩም ወርቁ
🛑New//ምን ዓይነት ትውልድ እንደተነሳ እጅግ የሚያሳዝን ትውልድ ከመንፈሰ እግዚአብሔር የራቀ ትውልድ //ተግታችሁ ጸልዮ
🛑ልብን የሚያሳርፍ አዲስ ትምህርት //ኃጢአታችን ተሸፍኖልን እንጂ በፊቱ ማን ይቆም ነበር //ነስሐ ከገባን ቅዱስ ቁርባን ከተቀበልን ስንት ጊዜ ሆነን ?
🛑በዚህ በጽጌ ጾም ንስሐ ለመግባት ቃል ግቡ//ድንግል ማርያም የያዘ ምንም ዓይነት መከራ እና ችግር መሻገር ይችላል //መጋቤ ሐዲስ ወብሉይ ግሩም ወርቁ
😍ድንቅ ዝማሬ//በሊቀመዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ//ማርያም ፊደል ናት//ምስጋናዬ//ብዙልጆች አሉት@aklilmedia1
🛑አዲስ ስብከት//ስንጠራት ስንቱን ነገር አስተካከለችልን እመብርሃን /መቆሸሻችን ሲገባን ከነ እድፋችን እንመጣባታለን ማርያም ጋር/መልአከ ኤዶም አባ ሕርያቆስ
🛑አዲስ ስብከት //እናንተ ባቢሎናውያን የእባብ ልጆች የእፉኝት ልጆች ወዮላችሁ//ኦርቶዶክሳዊያን ደስ ይበላችሁ የረከሰችው ሴቲቱ አትነካቹም
🛑😭😭😭በእንባ የሚደመጡ ራሳችንን የምናይበት ድንቅ ዝማሬ//ይህችን አመት ተወኝ//አሁንማ ማመስገን ነው በሊቀ ዲያቆናት ቀዳሚጸጋ እና በሊቀ ዲያቆናት ነብዩ
❗️❗️አስቸኳይ መደመጥ ያለበት ተጠንቀቁ //አደራ አሁኑኑ እነዚህን ነገሮች ከማድግ ተቆጠቡ//ቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ)
🛑አዲስ ስብከት//ብዙ ያልተፈቱ ቋጠሮዎች ቢኖሩም እግዚአብሔር ግን አይረሳንም አንድ ቀን አለ እኛን የሚጎበኝበት//ሰው ቢረሳን እግዚአብሔር አይረሳንም
🛑መምህራኖቻችን ምን አሉ ?? የመምህራኖቻችን መልዕክት ለሁላችን //እጅግ የተወደደ ቀን@aklilmedia
😍😍ተዋህዶ ደምቃ ዋለች ሕዝቡን ሁሉ በነጭ ልብስ አጊጦ ስለ መስቀሉ ሲያመሰግን ዋለ //የተወደደ አስደናቂ ዕለት
🛑አዲስ ስብከት//መስቀል ሃይላችን ነው//ጠላታችን ያፈረበት መድኃኒታችን ነው//ስለ መስቀሉ ሁል ጊዜ እንናገራለን //ራሳችንን የምንለውጥበት ድንቅ ትምህርት
🛑😍😍//የመከራ ዘመን አለፈ እንደዋዛ //በድንኳኔ እልልታ ሙሉ ነው //ትምክህተ ዘመድነ//ድንቅ ዝማሬ በሊቀዲያቆናት ነብዩ ሳሙኤል