ባለተስፋው ሚዲያ"Baletesfaw Media"

1. በዚህ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው ፕሮግራሞች ይተላለፍበታል ፦
➞ መንፈሳዊ ስብከት ይተላለፍበታል
➞ የቅዱሳን አባቶችና እናቶች ተጋድሎ ወይም ስንክሳር
➞ መንፈሳዊ መዝሙር ይተላለፍበታል
➞ የብዓል ፕሮግራሞች ይተላለፍበታል
2. ማንኛውም ለህዝብ የሚጠቅም ሞያዊ ፕሮግራም ይኖረዋል ወይም ይተላለፍበታል
1.This channel will broadcast various spiritual programs:
➞ Spiritual sermons will be broadcast
➞ The struggles or defeats of the holy fathers and mothers broadcast
➞ Spiritual songs will be broadcast
➞ Festival programs will be broadcast
2. Any professional program that is beneficial to the public will be broadcast