ስብሐተ እግዚአብሔር SBHATE EGZIABHER

ይህ ቻናል በፀጋ ግምጃ ቤቷ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖታችን ያለውን የንስሐ ሕይወት እየቃኘ እኛን ለእግዚአብሔር ውድ ስጦታ አድርገን ምስጋናን እንድንሰጥ ፍለጋውን የሚያሳይ ገጽ ነውና ስለዚህ ቻናሉን ሰብስክራይቭ ላይክ ኮሜንትና ሼር በማድረግ ቃለ እግዚአብሔር እንዲዳረስ እናድርግ ~~~
መካነ ስብሐት
ቅዱስ እስጢፋኖስ ወቅድስት ልደታ ለማርያም የአትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ።።
~~~