Fikir Yilkal ፍቅር ይልቃል Tribune Sport
ፍቅር ይልቃል Fikir Yilkal Retta is an accomplished media professional, educator, and writer with over two decades of experience in Ethiopian broadcasting and journalism. Beginning his career as a program reporter at the Ethiopian Radio and Television Agency (ERTA) , he steadily rose to key leadership roles, including Editor-in-Chief and Deputy Director General, where he played a pivotal role in shaping entertainment and sports programming. Alongside his media work, Fikir served as a part-time and full-time instructor at Addis Ababa University, combining academic insight with real-world experience. He also co-founded and produced Tribune Sport on Bisrat FM 101.1 and contributed to Fana Broadcasting Corporation, further establishing himself as a trusted voice in Ethiopian media.
Fikir holds a BA in Theatre Arts, an MA in Journalism & Communications, another MA in Film Studies and a Higher Diploma in Teaching and Learning in Higher Education, all from Addis Ababa University.
ሞሮኮ እና የአፍሪካ ዋንጫ ውሎዎች ! ማንቸስተር በቦክሲንግ ዴይ ! አሌክሳንደር ይሳቅ የተራዘመ ጉዳት !
ኦዴጋርድ ወይስ ዴክላን ራይስ ? አርሰናልን በአምበልነት ማን ይምራ ?
የአፍሪካ ዋንጫው ዛሬ ይጀመራል ! አስፈላጊ ድል ፣ ለመድፈኞቹ !ሲቲ ፣ሊቨርፑል ድል ቀንቷቸዋል
ፕሪምየር ሊግ ! የሚታዩ ፣ የሚጠበቁ አጓጊ ፍልሚያዎች ! ኒውካስል vs ቼልሲ - ቶትንሃም vs ሊቨርፑል - ማን.ሲቲ vs ዌስትሃም - ኤቨርተን vs አርሰናል
የቪክተር ዮኮሬሽ ነገር ! አርሰናል ለቁርጥ ቀን ያመጣው ግን እየተፈተነ ያለው አጥቂ !
ከ25ኛ ፎቅ ራሴን ስለማጥፋት አሰብኩ ጆን ቴሪ በዚያች የቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ምሽት !
ማንቸስተር ዩናይትድ 4 - 4 በርንመዝ ቁጭ ብድግ ያደረገ አዝናኙ ጨዋታ ! የሮበን አሞሪም የመከላከል ክፍተት !
ፈዞ ያሽነፈው አርሰናል ! ሄዶ የመጣው የመድፋ አስፈላጊ ድል !
ሊቨርፑል ከብራይተን ዛሬስ ? የሞ ሳላህ ጉዳይ !ወጥነት የናፈቀው ቼልሲ ! አርሰናል ከሊጉ ደካማ ወልቭስ ጋር !
መድፈኞቹ በቻምፒየንስ ሊግ ከፍ ብለዉ መብረራቸውን ቀጥለዋል !አሎንሶ ? የነጩ ቤት ቀውስ ቀጥሏል !የሊቨርፑል ድል የ ሞ ሳላህ ውዝግብ!
" የተገፋው " ሞ ሳላህ ! ዣቢ አሎንሶ በማድሪድ የመውጫ በር ላይ !
ፔፕ ጓርዲዮላ vs ያያ ቱሬ ! ያልበረደው ጥላቻ ! ያልተረሳው መገፋፋት !
ቪላ ፓርክ እጥፋት ላይ እንደገና የወደቀው መድፍ !እድሉን የተጠቀመው ማንቸስተር ሲቲ !የቀጠለው የሊቨርፑል ቀውስ !
የተዳፈነ እሳት በቪላ ፓርክ ! አስቶንቪላ vs አርሰናል የመድፈኞቹ ህልም የሚፈተንበት ቦታ !
የመድፈኞቹ አለመሸነፍ ቀጥሏል ! ቼልሲ በሊድስ ሜዳ እጅ ሰጠ ! ሊቨርፑል በአንፊልድ አልሆነለትም !
ኢትዮጵያን ወደ አፍሪካ መድረክ የመለሰው U-17 ቡድን ! ፕሪሚየር ሊግ በቀጣይ ሶስት ቀናት !
ደርቢ እንደ ጨበጣ ፍልሚያ ! እግር ኳስ ብቻ ያልነበረው ፍጥጫ ! ቼልሲ 1 - 1 አርሰናል !
የለንደን ኩራት ማን ነው ?ማን ያሸንፋል ? ቼልሲ vs አርሰናል !
The Bridge, The Cannon, And The Crown ድልድዮ ፣ መድፉ ፣ ዋንጫው ! ቼልሲ vs አርሰናል !
አርሰናል የአውሮፓም ምርጥ ! ባየርሙኒክ በመድፈኞቹ ፊት አልነበረም ! የቼልሲ ብልጫ ፣ የሊቨርፑል ቀውስ ! ቻምፒየንስ ሊግ
ኦልትራፎርድን ፀጥ ያደረጉት ኤቨርተኖች ! የሮበን አምሪም ጉዳይ እንደገና ! የአርሰናል አስፈሪነት !
የናቅከው ከበሮ ያስደንስሀል ! 'ኤዜ ማነው ?'አርሰናል የፈነጨበት ደርቢ !
ማንቸስተር ሲቲ በኒውካስል ይፈተናል ! ሊቨርፑል ለማገገም ፎረስትን ያስተናግዳል !ቼልሲ ወጥነቱን በበርንሌይ ሜዳ ይፈልጋል ! ፕሪምየር ሊግ
አንድ ከተማ ! ሁለት ክለቦች ! ርህራሄ የለሽ ፍልሚያ ! ሰሜን ለንደን ደርቢ ! አርሰናል vs ቶተንሃም !
More Than A Footballer! ሮናልዶ በአሜሪካ ! ሀሽራፍ ሃኪሚ የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ !
25 ውብ ዓመታት ! ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ! የእኔ ማሳታወሻ !
የወደቅነው 'በጥንቆላ ነው ' ናይጀሪያ ! ያልነገሰውን አልጋ ወራሽ ፍለጋ ብራዚል ! የጣሊያን ፈተና ማጣሪያ !
የኳስ ጀግንነቱ የማይካድ ፣ ' አውሬነቱ ' የማይወድድ !ሉዊስ ሱዋሬዝ The Loved , The Hated !
አልጄሪያን ለመጣል ጀርመንና ኦስትሪያ የሸረቡት ሴራ - የሂወኑ ቅሌት በዓለም ዋንጫ !