እውነተኛ መሠረት
የእውነተኛ መሠረት ዓላማ ክርስቲያኖች ጠንካራና የማይናወጥ እምነት እንዲገነቡ መርዳት ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ባሉ መሠረታዊ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ለመረዳት ቀላል በሆነ እና በእውነተኛ ህይወት ላይ ተግባራዊ በሚሆን መልኩ የተዘጋጁ ነገሮች ይቀርባሉ። ለእምነት አዲስ ለሆኑም ይሁን በጥልቀት ማደግ ለሚፈልጉ ይህ ቻናል ለማበረታታትና እና ለመሞገት ይተጋል። ግቡ ቀላል ነው፡ እግዚአብሔርን የበለጠ እንድታውቁ እና በየቀኑ እውነቱን እንዲትኖሩ መርዳት ነው። አብረን እንደግ : ጠንካራ እምነት እንገንባ!
True Foundation is all about helping everyday Christians build a strong, unshakable faith. We focus on the fundamental topics in the Bible in a way that’s easy to understand and apply to real life. Whether you’re new to faith or looking to grow deeper, this channel is here to guide, encourage, and challenge you. The goal is simple: to help you know God better and live out His truth every day. Let’s grow together and build a faith that lasts!

ቀና ያደርግሀል!! ይህን ሰምተህ አለመፅናናት አትችልም!! መጋቢ ሰለሞን አበበ Pastor Solomon Abebe

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት የአቋም መግለጫ!! #christianlyrics#mezmure#amharic gospelsong #ethiopian

የፍትህ ጩኸት በአስፈሪ የስጋት ዘመን ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ Dr. Mamusha Fenta

እንዘምራለን በተስፋዬ ጋቢሶ (lyrics)

የተስፋው ቃል ሲዘገይ የእግዚአብሔር መልስ!! ቄስ ትግስቱ ሞገስ kes Tigistu Moges

ብዙዎችን መንገድ ላይ ያስቀረው እንዳያስቀራችሁ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ /Dr. Mamusha Fenta

የፀሎቴ መልስ ለምን ዘገየ? እግዚአብሔር ዝም ሲል!! ቄስ ትግስቱ ሞገስ Kes Tigistu

ያድነናል!! ሰለሞን ገ/መድህን /Solomon Gebremedihin

ከመንፈሳዊ ድካም ወደ መንፈሳዊ መቀጣጠል ቄስ ትግስቱ ሞገስ /Kes Tigistu Mogess