የኪዳነምህረት ሚዲያ - Yekidane Mihiret Media

የኪዳነምህረት ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ
፨የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬዎች
፨ የወንጌል ትምህርቶችን

፨ ማኃሌታዊ ዝማሬዎች በሊቃውንት አባቶች የሚቀርቡ ወረቦች በዋዜማም ሆነ በዕለተ ቀኑ የሚቀርቡትን ።

፨ዓመታዊ ኦርቶዶክሳዊ የንግስ በዓል አከባበሮች ።

፨የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሬዎች ዝማሬዎች እና ወረቦች ከሊቃውንት አባቶቻቸው በተማሩት መሰረት የሚያቀርቡትን ።

ፕሮግራሞች ከተላለፍ በሆላ ወደ ኦርቶዶክሳዊያን ምዕመናን የማድረስ ዓላማ የያዘ ነው ።