Nure Production

የተለያዩ ቁርኣናዊና ነብያዊ አስተምሮዎች፣ ሕይወታችንን ሊቀይሩ የሚችሉ ትምህርቶች፣ ኢስላማዊ ታሪኮች አስተማሪ ቂሷዎች፣ የተመረጡ መጻህፍቶች፣ አስተማሪ መጣጥፎች፣ በአልበይነህ ግሩፕ የሚቀርቡ እለታዊ ፕሮግራሞችና ሌሎችም ጠቃሚ ትምህርቶች የሚቀርቡበት ቻናሌ ነው።